Addis Admass
频道 @adissadmas
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ
评分(满分 10) 5.8 评分(满分 10) 5.8 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 19,710
- 最近发帖
- 2 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ
查看 Telegram 上的原始简介
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
=====
አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx
ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP
ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv
የእርስዎና የቤተሰብዎ
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.8(1 + 维度贡献 4.81) · 最终 5.8
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 19,710 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 2 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部ታላላቅ አትሌቶች የሚፎካከሩበት የ2019 ታላቁ
ሩጫ በኢትዮጵያ የታዋቂ አትሌቶች ዝርዝር ይፋ ሆነ
በባንክ ኦፍ አሜሪካ አቅራቢነት እሁድ ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሚካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ላይ የሚሳተፉ የወንዶችና የሴቶች ታዋቂ አትሌቶች ዝርዝር በሃያት ሪጀንሲ አዲስ አበባ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደርጓል። የወንዶቹን ፉክክር ያለፈው ዓመት አሸናፊና የቦታውን ክብረወሰን ለመስበር 10 ሰከንድ ብቻ የቀረው ይስማው ድሉ የሚመራው ሲሆን፣ ከቢኒያም መላክ፣ ይበልጣል ጋሻሁንና ኃይለማርያም አማረ እንዲሁም ከዩጋንዳዊው ሊዮናርድ ክዌሪት፣ ከኬንያዊው ኬልቪን ሲጌይና ከታንዛኒያዊው ፌድሪክ ፋውስቲን ጠንካራ ፈተና ይጠብቀዋል።
በሴቶቹ ምድብ ደግሞ የ2025 የቢስሌት ጌምስ አሸናፊና የ2024 የታላቁ ሩጫ ሁለተኛ ደረጃ የነበረችው የኔዋ ንብረት የአሸናፊነት ቅድመ ግምትን ስታገኝ፣ ከሁለት ጊዜ የሴቶች ቅድሚያ 5 ኪ.ሜ. ሻምፒዮኗ በርነሽ ደሴና ከወቅቱ የዓለም ወጣቶች የ3 ኪ.ሜ. መሰናክል ሻምፒዮን አልማዝ ዮሐን…
1,010 次浏览 图片/视频
ስፖርት የፍቅር፣ የአንድነት እና የወንድማማችነት መድረክ ነው። የደጋፊያችንን ጨዋነት እና መልካም ስም መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው፤ ለብሔራዊ ቡድናችንም ሆነ ለእያንዳንዱ ተጫዋች ያለን ክብር እንደተጠበቀ ነው፤ ያ ክብር የሚመነጨውም ከሀገር ፍቅር ነው።
ሁልጊዜም በፍቅር ፣ በስፖርታዊ ጨዋነት እና በአንድነት እንቀጥል! 🇪🇹
፟አቶ መልካሙ ፀጋየ፤ የአብክመ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ…
https://t.me/AdissAdmas
1,010 次浏览
ለሰሞኑ የባህር ዳር ስቴዲየም ውዝግብ የተሰጠ ምላሽ
«ደጋፊው ቢሳሳት እንኳ መልሱ ቡጢ መሆን አልነበረበትም»
ሰሞኑን የብሔራዊ ቡድናችን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ የብሔራዊ ቡድኑ አምበል እና አንድ ሌላ ተጫዋች ከደጋፊዎች ጋር ለድብድብ ሲጋበዙ የሚያሳይ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተስተውሏል።
ይህንን ተከትሎ በተለይም የቡድኑ አምበል ለሚደርስበት ትችት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ «የዘረኝነት ስድብ ተሰደብኩ» በሚል ምላሽ መስጠቱን ተመልክተናል።
ተጫዋቹ በስታዲየማችን ውስጥ የተገጠሙ ካሜራዎች ስለመኖራቸው መረጃ ያለው አልመሰለኝም። ጨዋታው በሙሉ በካሜራ ዕይታ ውስጥ ከመሆኑም በላይ በቀጥታ የተላለፈ ጨዋታ ነው። ሙሉ ለሙሉም ተቀርጿል፤ ለዚህም ጊዜ ወስደን ለመመርመር ጥረት አድርገናል፤ ጨዋው የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊአችን ዛሬም አኩርቶናል።
ከዘር ጋር የተያያዘ ምንም ነገር የለም፤ የስታዲየሙ ደጋፊ «ዘሩ» ኢትዮጵያ ናት፤ ማንነቱም፣ ቀለሙም፣ ዜማውም እርሷ ናት። ግን ቢሆንስ በፀሐይ ቆሞ ለዘጠና ደቂቃ በሀገር ፍቅ…
939 次浏览 图片/视频
የፋይዳ መታወቂያ ትስስር እክል የንግድ ባንክ ደንበኞችን
ለከፍተኛ እንግልት ዳረገ፤ ባንኩ ይቅርታ ጠይቋል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞችን የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት በተፈጠረ የቴክኒክ እክል ምክንያት፣ በርካታ ተገልጋዮች ያለቅድመ ማስጠንቀቂያ ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ በመከልከላቸው ቅሬታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ።
ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት፣ ቀደም ሲል በባንኩ ጥሪ መሠረት በቅርንጫፎች በመገኘት ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ቢያስተሳስሩም፣ በድጋሚ እንዲያስተሳስሩ መጠየቃቸውና ያለማስጠንቀቂያ አገልግሎቱ መቋረጡ ለከፍተኛ እንግልት ዳርጓቸዋል።
ጉዳዩን ተከትሎ ባንኩ ባወጣው መግለጫ፣ የሲስተም ማገናኘት ሂደቱን ጊዜያዊ እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት በከፍተኛ ጥረት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። ለተፈጠረው መጉላላትም ደንበኞቹን ይቅርታ በመጠየቅ፣ ችግሩ ሙሉ በሙሉ እስኪስተካከል ድረስ ለሚያሳዩት ትዕግሥትና ትብብር ምስጋናውን አቅርቧል።
የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረ…
736 次浏览 图片/视频
«AI እርጅናን ማስቆም ከቻለ የሰው ልጅ ዕድሜ እስከ 1,400 ዓመት ሊደርስ ይችላል» —
ፈላስፋው ኒክ ቦስትሮም
**
ኒክ ቦስትሮም በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የረጅም ጊዜ መምህር የነበሩ እና «የወደፊቱ የሰው ልጅ ተቋም» (Future of Humanity Institute) መሥራች በመሆን የሚታወቁ ስዊድናዊ ፈላስፋ ናቸው።
በዋናነት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ደኅንነት፣ በሰው ልጅ ሕልውና ላይ ሊደርሱ በሚችሉ ታላላቅ ስጋቶች እና ቴክኖሎጂ የሰውን ልጅ ተፈጥሯዊ አቅምና ዕድሜ እንዴት ሊያሻሽል እንደሚችል በሚያጠኑ ምርምሮቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂነትን አትርፈዋል።
«ሱፐርኢንተለጀንስ» (Superintelligence) የተሰኘው መጽሐፋቸውም በቴክኖሎጂ ዘርፍ ታላላቅ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘ ሥራቸው ነው።
686 次浏览 图片/视频