seeksvc
Sign in

ተግባራዊ ክርስትና

Channel አማርኛ @applied_christianity

{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን } "" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
5,881
Language
አማርኛ
Last post
1d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን } "" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/

Show the original Telegram description
"" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/ { ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን }

System score 5.6 (1 + contributions 4.59) · final 5.6

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 5,881 subscribers · 12% +0.54
Recent activity Last post 1d ago · 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
✝️ ከኅዳር 12 እስከ ቀጣይ ሳምንት ኅዳር 19 ተከብረው የሚውሉ ክብረ በዓላት ፦ " የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል ።" /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ/" 🔔 ኅዳር 12 ቀን #ቅዳሜ 📖 ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁል ጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመልአክት አለቃ በሰማያትም ለሚኖሩ ኃይሎች ሁሉ አለቃቸው ለሆነ ለቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው ። 📖 የመጥምቁ ዮሐንስ ራስ በደብረ ማህው የታየቼበት ነው ። 📖 የኢትዮጵያ ንጉሥ የጻድቁ በእደ ማርያም የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው ። 📖 ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ስልሳ ሦስተኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ አባት ፊላታዎስ ዐረፈ ። 🔔 ኀዳር 13 ቀን #እሑድ 📖 የአእላፋት መላዕክትን የበዓላቸው መታሰቢያ እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አዘዙን ። 📖 ዐሥራ ሦስት ወንበዴዎች ስለ እርሱ በእርሱ ሃይማኖት ከዓለም የተለዩ የከበረ ባለ ጸጋ አስክናፍር ዐረፈ ። 📖 የሀገረ እድና ኤጲስ ቆጶስ የከበረ አባ ጢሞቲዎስ ዐረፈ ። 📖 ለ…
290 views
📖 መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል ለአጽፋረ እግርከ ፡- "እንደ ፡ ፈኩ ፡ አበቦች ፡ ደስ ፡ ለሚያሰኙ ፡ የእግርህ ፡ ጥፍሮች ፡ እና ፡ ከሊባኖስ ፡ ዛፍ ፡ ዝግባ ፡ ይልቅ ፡ ለሚረዝም ፡ የቁመትህ ፡ ግርማ ፡ ሰላምታ ፡ ይገባል ፤ ሊቀ ፡ መላእክት ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ሆይ ! ያዕቆብን ፡ ከሳባና ፡ ከዔሳው ፡ እጅ ፡ የአዳንኸው ፡ ዮሴፍንም ፡ ወደ ፡ አልጋዋ ፡ እንዳይወጣ ፡ ከዘማይቱ ፡ የፈርዖን ፡ ሚስት ፡ የጠበቅኸው ፡ አንተ ፡ በመከራና ፡ በጥፋት ፡ ጊዜ ፡ ታድን ፡ ዘንድ ፡ ተሾመሃል ።" 🕊 እንኳን አደረሳችሁ ! JOIN @Applied_CHRISTIANITY
660 views Media
📖 ይዘነጋል ! JOIN @Applied_CHRISTIANITY
754 views Media
✝️ ሊቀ ጳጳሱ በቃለ መጠይቁ ላይ ፦ ፨ 195 ዓመት ዕድሜ የሆነው ቤተ ክርስቲያን አሁን ጫት መቃሚያ ሆኖ ቀርቷል፣ እዚያ መሄድ አይቻልም ፣ ሌላው በሰላም ይገባል ይወጣል፣ ልጆቻችን (ኦርቶዶክሳውያኑ) ግን መግባት መውጣት አይችሉም፣ ጥቃትም ደርሶ መረጃ እንዳይወጣ ይከለክሉ ነበር፣ ለቀብር የሄዱ እና የቀበሩ ለእስር ይዳረጉ ነበር፣ ለምን እዚህ ጋር ተገኛችሁ ብለው ነበር ያሰሯቸው፣ ዞሮ ተፈተዋል ፡፡ ፨ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም ቅዳሜ ዕለት በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩ ልጆቻችን የፖለቲካ ሰዎች አይደሉም የሰላም ሰዎች የሆኑ ሌሊቱን ሙሉ አካባቢያቸውን ሲጠብቁ አድረው ጧት ላይ ሰላም ነው ብለው ወደ ቤት ሲገቡ ሦስት እና አራት ሺህ የሚሆኑ ናቸው ጠላት በዚያ ልክ በአራት ማዕዝን ተኩስ ጠምዶባቸው በአንድ ቀን ብቻ 43 ክርስቲያኖች ተገደሉ ቀብሩ ላይ ያየነው በአንድ ጉድጓድ ሲቀበሩ ነው ፡፡ ፨ እዚያ ስንደርስ ምዕመኑ በልቅሶ ነው የተቀበለን ፣ የደረሰልን የለም ፣ በዓላማ እየሞትን ፣ እየተገደልን ነው ፣ አ…
904 views Media
"..... በየቦታው የሚደረጉ ጥቃቶች በሚገባ በመንግሥት መዋቅር የሚደረጉ ናቸው ። በአርሲ ፣ በባሌ ፣ በጂማ... ሕዝቡን ሊጠብቅ የሚገባው አካል ነው ሕዝቡን የሚያሳድደው ። ፍትሕ እንዲሰጥ የሚጠበቅበት አካል ነው ፍትሕ የሚነፍገው ።" JOIN @Applied_CHRISTIANITY
975 views Media

Similar Telegram resources

Profile

Type Channel
Language አማርኛ
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated