Big Habesha Tech
频道 @bighabesha_softwares
በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
评分(满分 10) 6.0 评分(满分 10) 6.0 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 119,249
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
በተመሳሳይ ሰምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
查看 Telegram 上的原始简介
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ።
This is my only username @bighabesha
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 6.0(1 + 维度贡献 4.97) · 最终 6.0
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 119,249 订阅者 · 12% 0.85 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部Google በGoogle Workspace (Google Docs፣ Slidesና Drive) ቤተሰብ ላይ አዲስ Google pics የተሰኘ ፕላትፎርም ጨምሯል።
ይህም AI based Image Generatorና Editor ነው።
Google Pics በመጠቀም
⚫Prompt በማስገባት አዲስ ስዕሎችን፣ ቻርቶችን ወይም ኢንፎግራፊክሶችን መፍጠር ትችላላችሁ።
⚫በፎቶ ውስጥ ያለን አንድን የተወሰነ ነገር ብቻ መርጣችሁ ቀለሙን መቀየር፣ ማጥፋት ወይም ሌላ ነገር መጨመር ትችላላችሁ።
⚫በፎቶ ወይም በግራፍ ላይ የተጻፉ ጽሁፎችን የመጀመሪያውን ዲዛይንና Font ሳይለቅ በቀላሉ ማስተካከል ወይም ወደ ሌላ ቋንቋ መተርጎም ይቻላል።
⚫ስሎችን መቁረጥ (Crop)፣ ማዞር (Rotate)፣ እና መጠናቸውን (Aspect ratio) ማስተካከል ይቻላል።
⚫ልክ እንደ Google Docs ሁሉ የሰራነውን ሊንክ ለሌሎች በማጋራት አብረው እንዲያስተካክሉት ማድረግ ይችላሉ።
ለመጠቀም እነዚህን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
https://google.com/pics
https://docs.goog…
3,190 次浏览 图片/视频
ከታች የተዘረዘሩትን ማለትም
⚫Telegram Premium
⚫Telegram Star
⚫TikTok Video Boost & followers
⚫Facebook and Instagram Boost
ማግኘት ከፈለጋችሁ
Contact me➡️ @bighabesha
እንዲሁም
በተለያየ category ለoffice ሰራተኞች፣ ለContent creators፣ ለተማሪዎች እንዲሁም አስተማሪዎች የሚሆኑ ከ400ና 800 በላይ አሪፍ አሪፍ ድረገፆችን የያዙ Ebook በ199ና 499 ብር ብቻ ማግኘት ትችላላችሁ።
➡️400+ websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a0227768ab06_bighabesha
➡️800+ Websites
https://ye-buna.com/bighabesha?ref=product_detail&product=6a01d55e96ce7_bighabesha
⚠️አስታውሱ እኔ ለማንም ቀድሜ inbox አላደርግም።🙅
@bighabesha_softwares
1.2 万 次浏览 图片/视频
Samsung ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ የApp Lock ፊቸር ይዞ መጣ!
የሳምሰንግ አዲሱ One UI 9.5 አፕዴት ለብዙዎች ጥያቄ ምላሽ የሚሰጠውንና አፕሊኬሽኖችን በቀጥታ መቆለፍ የሚያስችለውን (Native App Lock) ፊቸር አካቶ መጥቷል።
ከዚህ ቀደም አፖችን ለመቆለፍ 'Secure Folder' ወይም ሌሎች 3rd party apps መጠቀም ግድ የነበረ ሲሆን ይህም ብዙ ውስብስብ ሂደቶች ነበሩበት። በዚህ አዲስ ፊቸር ግን ማንኛውንም አፕ ባለበት በቀላሉ በጣት አሻራ፣ በFace Recognition፣ በፒን፣ በፓተርን ወይም በፓስወርድ መቆለፍ ያስችላል።
አፕሊኬሽኑ ከተቆለፈ ከውስጥ የሚመጡ ማሳወቂያዎች (Notifications) ይደበቃሉ፤ እንዲሁም Widgets ከስክሪን ላይ ይነሳሉ። ስልአክችንን ክፍት አድርገን ለሌላ ሰው ብንሰጥ እንኳን የተቆለፉትን አፖች መክፈት አይቻልም።
ለGalaxy S26 Ultra ተጠቃሚዎች የተቆለፈውን አፕ በሚከፍቱበት ጊዜ የPrivacy Display ፊቸር በራሱ (Automatically) እንዲበራ ማድረግ ይቻላል።…
1.6 万 次浏览 图片/视频
GTA 6 ማንም ሰው መጫወት ሳይጀምር እስካሁን 1.5 billion dollar ገቢ ማስገባቱ ተዘገበ።
ይህም ጌሙ በይፋ ሳይለቀቅ ብዙ ገቢ የማስገባትን record ከCall of Duty: Modern Warfare II በዕጥፍ መብለጥ ችሏል።
ጌሙ በነገው ዕለት November 19 በይፋ release ይደረጋል። ነገር ግን YouTube ከRockstar Games ጋር በመተባበር የ24 ሰዕት ቅድሚያ Live stream ለተወሰኑ ክሬተሮች ፈቅዷል።
#GTA6 #Gaming
@bighabesha_Softwares
1.6 万 次浏览 图片/视频
Instagram አዲስ messaging application ሊለቅ ነው።
Instagram አዲስ Direct የተሰኘ ራሱን የቻለ መልዕክት ለመለዋወጥ ብቻ የሚያገለግል application ይፋ ሊያደርግ ነው።
አፕሊኬሽኑን ከInstagram አካውንታችን ጋር sync በማድረግ መጠቀም እንችላለን። በተጨማሪም በemail ወይም በስልክ ቁጥር አዲስ አካውንት ከፍተን መጠቀም እንችላለን ተብሏል።
በአሁኑ ሰዓት በቱርክዬና በታይላንድ በሙከራ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።
#instagram #NewApp
@bighabesha_softwares
1.7 万 次浏览 图片/视频