seeksvc
登录

Circle Ethiopia

频道 አማርኛ @circleethiopia

የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles.

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
5,947
内容语言
አማርኛ
最近发帖
1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles.

查看 Telegram 上的原始简介
የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles.

系统基础分 5.6(1 + 维度贡献 4.59) · 最终 5.6

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 5,947 订阅者 · 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ብቻ በቁጥጥር ስር ዋሉ የጉምሩክ ኮሚሽን ከህዳር 3 እስከ 9 ቀን 2019 ዓ.ም ባደረገው የቁጥጥር ሥራ፣ ግምታዊ ዋጋቸው 1 ቢሊዮን 228 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ። ከተያዙት ዕቃዎች መካከል ጨርቃጨርቅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጫት፣ አደንዛዥ ዕፆች፣ መድኃኒቶች፣ ነዳጅ፣ ማዕድናት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫና የውጭ ምንዛሬዎች ይገኙበታል። በቁጥጥር ሥራው ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ 889 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ዕቃዎችን ሲይዝ፣ የአዋሽና የድሬዳዋ ቅርንጫፎችም በቅደም ተከተል 120 ሚሊዮን እና 64 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ዕቃዎችን ይዘዋል። የቁጥጥር ሥራው የተከናወነው በጉምሩክ ኮሚሽን፣ በፌዴራልና በክልል ፖሊስ እንዲሁም በሕብረተሰቡ የጋራ ትብብር፣ በፍተሻና በጥቆማ መሆኑ ተገልጿል። ኮሚሽኑም ለተሳተፉት የጸጥታ አካላት፣ ሠራተኞችና ለሕብረተሰቡ ምስጋና አቅርቧል። @Seled…
4 次浏览 图片/视频
ሚስቱን በማደንዘዝ ከ50 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት ያደረገው ባል ጥፋተኛ ተባለ በእንግሊዝ አንዲት ሴትን በመድኃኒት በማደንዘዝ ለዓመታት ለተለያዩ ወንዶች የጾታ ጥቃት እንዲፈፅምባት ካደረገ በኋላ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርጾ በኢንተርኔት ላይ ያሰራጨው ባለቤቷ ጥፋተኛ መባሉ ተገለፀ። የእንግሊዝ ዊንቸስተር ፍርድ ቤት በዚህ ወንጀል ተሳትፈዋል በተባሉ አራት ወንዶች ላይም በትላንትናው ዕለት ውሳኔ ማሳለፉን ሮይተርስ ዘግቧል። የጥቃቱ ሰለባ የሆነችው ጆአን ያንግ በቀድሞ ባለቤቷ ፊሊፕ ያንግ ከ10 ዓመታት በላይ በመድኃኒት እየተደነዘዘች ለተለያዩ ወንዶች ለጾታዊ ጥቃት እንድትጋለጥ መደረጉንና ድርጊቱንም ባለቤቷ በድብቅ በቪዲዮ በመቅረጽ በኢንተርኔት ላይ ሲያሰራጭ እንደነበር ዘገባው አመልክቷል። ፊሊፕ ያንግ ከ50 በላይ የወንጀል ክሶችን ጨምሮ 11 የአስገድዶ መድፈር ክሶች ላይ በጥር ወር ጥፋተኛነቱን ማመኑም ተገልጿል። የጥቃቱ ሰለባ ጆአን ያንግ በሰጠችው መግለጫ "በዓለም ላይ ከማንም በላይ ያመንኩት ሰው ከዳኝ" በማለት ያጋጠማትን ክህደት መግለ…
24 次浏览 图片/视频

27 次浏览 图片/视频
አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ሽመት ተሰጣቸው አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ማስፋት ንቅናቄ መሪ ቡድን ሆነው ተሹመዋል። የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አቶ ደመቀን የቡድኑ አባል አድርገው የሾሙ ሲሆን፤ የአመራር ልምዳቸው ለንቅናቄው ግቦች መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተናግረዋል። አቶ ደመቀ የተሾሙት በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና በመስጠት ሲሆን፤ ሹመቱ ለሁለት ዓመታት የሚቆይ ነው፡፡ ቡድኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለሚደረገው ጥረት ስትራቴጂያዊ አመራርና ክትትል የሚሰጥ ሲሆን፤ 67 አባል ሀገራትና 4 የሕንድ ግዛቶች ብሔራዊ የምግብና የሥርዓተምግብ ዕቅዶቻቸውን እንዲያሳኩ ድጋፍ ያደርጋል። አቶ ደመቀ መኮንን የተሾሙት ንቅናቄው ስትራቴጂካዊ ማዕቀፍ ትግበራን በሚጀምርበት ወሳኝ ወቅት መሆኑ በደብዳቤው ተመላክቷል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው። @Seledadotio @Seledadotio. @Cir…
23 次浏览 图片/视频
እዳ ያለባችሁ እስከ ህዳር 30⚠️‼️ ዳሸን ባንክ አ.ማ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር መተግበሪያ አማካኝነት ለደንበኞቹ አነስተኛ የብድር አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን የወሰዱትን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ለመመለስ ፍቃደኛ ባልሆኑ ተበዳሪዎች ላይ በፍርድ ቤት ክስ መመስረትን ጨምሮ የተለያዩ ሕጋዊ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጂ በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ዕዳቸውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ውዝፍ ቅጣት ያለባቸው በርካታ ደንበኞቻችን የውዝፍ ቅጣት ምህረት እንዲደረግላቸው ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ማቅረባቸውን ተከትሎ ባንካችን ለአንድ ወር ጊዜ የሚቆይ የውዝፍ ቅጣት ምህረት ማድረጉን ገልጿል፡፡ በዚህ መሠረት እስከ ኅዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ያለባቸውን ውዝፍ ዕዳ ሙሉ ለሙሉ ለሚከፍሉ ደንበኞች ብቻ እንደማበረታቻ ያለባቸው ውዝፍ ቅጣት የሚሰረዝላቸው መሆኑን እየገለፅ በዚህ የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕዳቸውን ሙሉ በሙሉ ከፍለው በማያጠናቅቁ ደንበኞች …
28 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新