ፈር ቀዳጅ ልደታ አሽ/ተሽ ቅ/ፅ/ቤት
Channel አማርኛ @dvlcalidetabranch
በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡
Rating out of 10 5.1 Rating out of 10 5.1 /10 System score · How ratings work
- Subscribers
- 576
- Language
- አማርኛ
- Last post
- 17d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time
Introduction
በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡
Show the original Telegram description
በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡
Rating breakdown
Algorithm v1 · How ratings workSystem score 5.1 (1 + contributions 4.10) · final 5.1
Dimension Input Value Weight Contribution
Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% 0.50 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% 0.50 30% +1.35
Audience 576 subscribers · 12% 0.30 12% +0.32
Recent activity Last post 17d ago · 10% 0.70 10% +0.63
Telegram verified Not verified · 4% 0.00 4% —
Official backlink No linked tools · 4% 0.00 4% —
Recent posts
View all on Telegramበልደታ ቅ/ጽ/ቤት የነባር የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ወይም የኮድ 4 የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ቅያሬን በተመለከተ የተላለፈ መልፅክት፦
143 views Media
https://www.facebook.com/reel/1525591672708535/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
259 views
ስለ አገልግሎት አሰጣጣችን ከተገልጋዮች የተሰጠ አስተያየት፣
አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ
#ከተገልጋዩ_አንደበት
#Pioneer_Lideta
#ፈር_ቀዳጅ_ልደታ
ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች
በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch
ኢ-ሜል፡- [email protected]
285 views Media
#ውጤታማ_ተግባቦት_ለላቀ_ተቋማዊ_ስኬት
(አሽተሽ ጥቅምት 14/2018)
******
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ግልጽና ደንበኛ ተኮር ለማድረግ ያለመ የ"ውጤታማ የመግባባት ክህሎት ስልጠና ለአመራሮችና ሰራተኞች ሰጠ።
ስልጠናውን ያስጀመሩት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዘገዬ በላይነህ፣ የተቋሙን ራዕይና ግብ ለማሳካት እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ህብረተሰቡን በላቀ ሁኔታ ለማርካት ውጤታማ የተግባቦት ክህሎት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም በተገቢው የመረጃ ልውውጥ የተቋሙን አሰራርና መልካም ገጽታ ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
በኮሙኒኬሽን ጥናት ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ በሰጡት በዚህ ስልጠና፦የውስጥ እና የውጭ መረጃ ልውውጥን ማሳደግ፣የደንበኞችን ፍላጎት በአዎንታዊ መልኩ መረዳትና ፈጣን ምላሽ መስጠት፣ግጭቶችን በውይይትና በመግባባት መፍታት፣በስልጠናው ከተዳሰሱት ዋና ዋና ርዕሶች ውስ…
269 views Media
#116ኛው_ወርቃማው_ሰኞ
#ወርቃማው_ሰኞ
#Pioneer_Lideta
#ፈር_ቀዳጅ_ልደታ
ቀን ጥቅምት 9, 2019 ዓ.ም
*****
በመድረኩ ላይ የተሽከርካሪ አገልግሎት ባለሙያው አቶ አሰፋ ተክሉ የተገኙ ሲሆን፣ ባለፉት የሥራ ዘመናቶቻቸው ያሳለፉትን የዕድገት ጉዞ፣ የትምህርት ዝግጅታቸውን እንዲሁም የትዳርና በሥራና በሕይወት አጋጣሚያቸው የገጠሟቸውን ጠቃሚ ተሞክሮዎች ለሥራ ባልደረቦቻቸው አጋርተዋል።
በተጨማሪም የቅ/ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ አወቀ ታደሰ በመርሃግብሩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት፤ በተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እና በ90 ቀናት ዕቅዶች አፈፃፀም ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አክለውም ተቋሙ የተጣለበትን ህዝባዊና መንግሥታዊ ኃላፊነት በብቃት፣ በጥራትና በተቀላጠፈ ሁኔታ መወጣት እንዲችል ለአመራሩና ለባለሙያው አስፈላጊውን የሥራ መመሪያና የቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
#Pioneer_Lideta
#ፈር_ቀዳጅ_ልደታ
ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች
በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.fa…
299 views Media
Similar Telegram resources
Profile
Type Channel
Username t.me/dvlcalidetabranch
Language አማርኛ
Telegram verified No
Collected 2026-11-21
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.