seeksvc
Sign in

✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™💭🤣

Channel አማርኛ @ethiofunnyjokess

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION https://telega.io/c/ethiofunnyjokess

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
79,416
Language
አማርኛ
Last post
2d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION https://telega.io/c/ethiofunnyjokess

Show the original Telegram description
ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION https://telega.io/c/ethiofunnyjokess

System score 5.8 (1 + contributions 4.81) · final 5.8

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 79,416 subscribers · 12% +0.76
Recent activity Last post 2d ago · 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
መች ለት ከአንድ ጀለስ ጋር እያወራን... -እናንተ ሰፈር አንድ የምወዳት ልጅ አለች -ኧረ ማን የምትባል? -ኤልሳ -እንዴ... ኤልሳ በ13 አመቷ የወለደችው? -ኧረባክህ... ልጅ ያላት አይመስለኝም -ታድድድያ ሌላ ኤልሳ... ፖዘቲቯ አይደለችም አይደል? -ኧረ ሰውዬ በፈጠረህ.... -ታድያ... ሌላ ኤልሳ? ሰይፈ የሚባል ወንድም አላት እድሜ ልክ የተፈረደበት... አሁን ጨልላለች አይደል? -ጀለስ... ም ሆነሀል? -አልመጣልህ ብላኝ እኮ ነው... ቤቷ ሬሳ ከሚጥሉበት ቁጥቋጦ ወደዚህ ነው ወደዛ? -ኤልሳን እርሳት ብራዘር... ስለሰፈራችሁ እናውራ... ምን ውስጥ ነው ያደከው? የቀበሌው ሊቀመንበር ሉሲፈር ነው አይደል?
2.5K views
ሴት ልጅ ከአራዳ ቢራ በፊት ህብስት ጥሩነህን ናት ምክንያቱም አንገቷን ቅልስ አድርጋ (🎶 እስኪ ትንሽ ታገሰኝ እወቀኝ ልወቅህ እንዴት በአንድ ጀንበር ያልከኝን ልመንህ) ስለምትልህ! ሴት ልጅ ከሁለት አራዳ በኋላ ሐመልማል አባተ ናት:: ምክንያቱም የሸሚዝህን ቁልፍ እየከፋፈተች (🎶 ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝኝኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን) ስለምትልህ! ሴት ልጅ ከሶስት አራዳ በኋላ በተለይ ደግሞ ብቻዋን ወይም ከሴት ጀማዎቿ ጋር ከሆነች ሃና ሸንቁጤ ናት ምክንያቱም አይኗን በልራው እየተኮላተፈች (🎶 አምጡት ይዛችሁ ካለበት ቦታ ካላገኘሁት የለኝ እፎይታ) ስለምትል ! ሴት ልጅ ከአራት አራዳ በኋላ ፀደንያ ገብረ ማርቆስ ናት ምክንያቱም ፂምህን እየጎተተች አገጭህን እየመዘዘች እያጣደፈችህ (🎶 ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው) ስለምትልህ 😀 Yoakin bekele
2.5K views
በቻናላችን ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ .. ያዋሩኝ - @mkylast Big discount
2.6K views
ብዙ ነገር ፈልገህ ልታገኝ ትችላለህ ..እናትህ የደበቀችውን እቃ ግን መቼም ነው ማታገኘው ማን🥲
2.7K views
የማጣት positive ጥሩ ጎኑ ምን መሰላችሁ ወዳጃችሁን ትለዩበታላችሁ ከዛ አንድም ወዳጅ እንደሌላችሁ ትገነዘባላችሁ ። I don't want any feedback.🤫
2.7K views

Similar Telegram resources

Profile

Type Channel
Language አማርኛ
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated