ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)
频道 አማርኛ @ethiopianreporteramharic
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
评分(满分 10) 5.5 评分(满分 10) 5.5 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 47,646
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 20 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
查看 Telegram 上的原始简介
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.5(1 + 维度贡献 4.54) · 最终 5.5
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 47,646 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 20 天前 · 10% 0.70 10% +0.63
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部#ማስታወቂያ
ይደውላሉ - ያነሳሉ! ቁም ነገር ፣ ጨዋታ፣ ትዝታ እንደልብ ያወጋሉ።
በዘኔክሰስ ስልኮች ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይበልጥ ይወዳጁ
***
znexus L131
‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
znexus L2028
‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት!
ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ!
ለጥቅሉ ይከፍላሉ
ከነስልኩ ይወስዳሉ
#በዘኔክሰስ_ይደውላሉ_ያነሳሉ!
#znexus
#ዘኔክሰስ
#Ethiotelecom
#telebirr
#ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
9,190 次浏览 图片/视频
ንፁኃን ሕጋዊ ከለላ ሲያገኙ ሕገወጦች አደብ ይገዛሉ!
#Ethiopia: ኢትዮጵያ በደማቅ የታሪክ አሻራዎች የተንቆጠቆጠች አገር ናት፡፡ የሰው ዘር መገኛ ቀደምት ምድር ከመሆን አልፋ፣ ለሰው ልጆች ነፃነት ተምሳሌትና ለአፍሪካውያን ኩራት በመሆን በዓለም አደባባይ ታዋቂ አገርም ነበረች፡፡ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መጀመር ምክንያት የሆነው ታላቁ የዓድዋ ድል በጀግኖች ልጆቿ የተበሰረባት፣ ዳግማዊ ዓድዋ የሚባለው በአፍሪካ ግዙፉ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአንጡራ ሀብቷ ተገንብቶ ዓለምን ያስደመመበት፣ በተከታታይ ትውልዶች መስዋዕትነት ለወራሪዎችና ለተስፋፊዎች እጅ ባለመስጠት የምትታወቅና የተከበረች አገርም ነበረች፡፡ የአፍሪካ አገሮች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ሁኔታ በቅኝ አገዛዝ በሚማቅቁበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ...
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161758/
----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር ↠ bit.ly/35qeN…
7,760 次浏览 图片/视频
‹‹የፀረ አበረታች ቅመሞችን በተመለከተ አትሌቶች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች 89 በመቶ ተዓማኒነት የሌለው ፎርጅድ ነው›› አቶ መኰንን ይደርሳል፣ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
#Ethiopia: ዓለም አቀፍ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አገሮች «ንፁህ ስፖርት በንፁህ አትሌቶች» የሚለውን ዓለም አቀፍ መርህ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ አትሌቲክሱን ጨምሮ በሌሎችም ስፖርቶች፣ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆኑ መምጣታቸውን ተከትሎ፣ ያልተገባ ዕውቅናና ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት በእጅጉ እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የችግሩ ተጠቂ መሆን ከጀመሩ ሰነባብቷል፡፡ ዓለም አቀፉ ተቋምም በእነዚህ አትሌቶች ላይ ጠንካራ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከአበረታች ቅመሞች...
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161716/
-…
6,530 次浏览 图片/视频
#ማስታወቂያ
6,130 次浏览 图片/视频
‹‹መንግሥት በዋናነት በአጭር ጊዜ የፖሊሲ ማስተካከያዎች ላይ ከመወጠር ኢኮኖሚውን የሚደግፉ መዋቅራዊ ችግሮችን ይፍታ›› አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ባለሙያ
#Ethiopia: አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር) በሒሳብ አያያዝ፣ በኦዲትና በፋይናንስ አስተዳደር ዘርፎች ሰፊ ሙያዊ ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያዊ የፋይናንስ ተንታኝና ትንታኔያዊ ጽሑፎችን የሚያቀርቡ ባለሙያ ናቸው። የቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንትስ ማኅበር (Association of Chartered Certified Accountants -ACCA) ሰርቲፋይድ አባል ሲሆኑ፣ በፋይናንስ አስተዳደር ከስኮትላንዱ ኤድንበራ ቢዝነስ ትምህርት ቤት (Edinburgh Business School) ሁለተኛ ዲግሪ አግኝተዋል፣ በዚያው ተቋም የዶክትሬት ዲግሪያቸውንም ተቀብለዋል። በእንግሊዝ የሚኖሩት አብዱልመናን (ዶ/ር)፣ በሒሳብ አያያዝና በፋይናንስ አስተዳደር በሠሩባቸው ...
🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161725/
----------||----…
5,940 次浏览 图片/视频