seeksvc
登录

Ministry of Labor and Skills - Ethiopia

频道 ✓ Telegram 认证 @fdre_molsofficial

FDRE, Ministry of Labor and Skills

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
70,670
最近发帖
16 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

FDRE, Ministry of Labor and Skills

查看 Telegram 上的原始简介
FDRE, Ministry of Labor and Skills

系统基础分 5.9(1 + 维度贡献 4.90) · 最终 5.9

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 70,670 订阅者 · 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 16 天前 · 10% +0.63
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% —
"የሥራ ማዕከላት ግንባታ በጥራትና በፍጥነት ተገንብተው ለታለመላቸው ዓላማ መዋል ይገባቸዋል።" ወ/ሮ ሀገረጽዮን አበበ የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ አመራሮችና ባለሙያዎች በክልሉ እየተገነቡ የሚገኙትን ዘመናዊ የሥራ ማዕከላት የግንባታ ሂደትና ያሉበትን የአፈጻጸም ደረጃ የመስክ ምልከታ አካሂደዋል። በመስክ ምልከታው ወቅት እንደተገለጸው፤ የተጀመሩት የሥራ ማዕከላት ግንባታ በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በፍጥነትና በጥራት ተጠናቀው ለታለመላቸው የልማትና የወጣቶች አገልግሎት ዓላማ መዋል እንደሚገባቸዉ ተመላክቷል። የሲዳማ ክልል የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሀገረጽዮን አበበ እንደገለጹት እየተገነቡ ያሉ የሥራ ማዕከላት ለወጣቶችና ለሥራ ፈላጊዎች በአንድ ማዕከል (One-Stop Service) ፈጣንና የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ የግንባታው ጥራትና ደረጃ ሳይጓደል በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተጠናቆ ለታለመለት ዓላማ መዋል ይገባቸዋል። ግንባታውን እያከናወኑ የሚገኙ የሥራ ተቋራጮች በበኩላቸዉ የግንባታውን…
1.6 万 次浏览
ሥልጠናን ከኢንዱስትሪ ፍላጎት ጋር በማስተሳሰር ብቁና ምርታማ የሰው ኃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው፡፡ ክቡር ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ሥርዓቱን ከሥራ ገበያውና ከኢንዱስትሪው ተጨባጭ ፍላጎት ጋር በማስተሳሰር ብቁ፣ ምርታማና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል ለማፍራት እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን የገለጹት የSTEP IV – Horti-Skills የሆርቲካልቸር ክህሎት ልማት ፕሮጀክት ማስጀመሪያና የትግበራ ዕቅድ ዝግጅት መድረክ ላይ ነው። የክህሎት ልማት ስኬት የሚለካው በሚሰለጥኑ ዜጎች ቁጥር ብቻ ሳይሆን፣ ሠልጣኞች በሥራ ገበያው በሚኖራቸው ተሳትፎ፣ በሚያገኙት የሥራ ዕድል፣ በሚፈጥሩት የራስ ሥራና ለኢኮኖሚው በሚያበረክቱት አስተዋጽኦ መሆኑን አስረድተዋል። ፕሮጀክቱ በሥልጠና ተቋማትና በሆርቲካልቸር ኢንዱስትሪው መካከል ያለውን ትስስር በማጠናከር፣ የክህሎት ክፍተቶችን በመሙላትና የአሰልጣኞችን ብቃት በማሳደግ የዘርፉን የ…
1.6 万 次浏览
በ22 ቀናት ንቅናቄ ከ25 ሺህ በላይ የሥራ ዕድሎች ተፈጠሩ የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛና ሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ የ2019 በጀት ዓመት የሁለተኛው ዙር የ22 ቀናት የሥራ ዕድል ፈጠራ ንቅናቄ ዕቅድ አፈጻጸምን ከ11ዱም ክፍለ ከተሞች ጋር ገምግሟል። በግምገማው በንቅናቄው ወቅት 25,944 የሥራ ዕድሎች መፈጠራቸው፣ ከ406.6 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር መመቻቸቱና 746 ኢንተርፕራይዞች መደራጀታቸው ተገልጿል። በተጨማሪም 29,409 ሥራ ፈላጊዎች በኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት የተመዘገቡ ሲሆን፣ ከ56 ሺህ በላይ ዜጎች በለስላሳና ቴክኒክ ክህሎት ሥልጠናዎች ተሳትፈዋል። የግምገማ መድረኩን የመሩት የቢሮው የሥራ ስምሪትና ምግብ ዋስትና ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስፋው ለገሰ፣ ከመጀመሪያው ዙር ንቅናቄ የተገኙ ልምዶችንና የታዩ ክፍተቶችን በማረም በቀጣይ የተቀናጀና ውጤትን ያማከለ አፈጻጸም ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስበዋል። ሁሉም ክፍለ ከተሞች በአንድ ዕቅድና የሪፖርት ሥርዓት በመመራት፣ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት እንዲሠሩም አቅጣጫ ሰ…
1.5 万 次浏览
መሥሪያ ቦታ አቅርቦትን ማሳደግና አስተዳደሩን ማጠናከር ለሥራ ዕድል ፈጠራ ወሳኝ ነው የመሥሪያ ቦታ አቅርቦትና አስተዳደርን ማሻሻል የኢንተርፕራይዞችን ዘላቂ ዕድገት ከማረጋገጥ ባለፈ አዳዲስ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠርና የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ለዚህም የመሥሪያ ቦታዎችን በበቂ መጠን ከማቅረብ ባሻገር በፍትሐዊነትና በግልጽ የአስተዳደር ሥርዓት መምራት ይጠይቃል። በጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ፖሊሲ ውስጥ የመሥሪያ ቦታ አቅርቦት ለኢንተርፕራይዞች ዕድገትና ለሥራ ዕድል ፈጠራ እንደ ወሳኝ ግብዓት ተቀምጧል። በዚህ መሠረት በ2019 በጀት ዓመት 11,487 ሼዶችን በመገንባት፣ ሼድ ለሚፈልጉና ለማይፈልጉ የሥራ መስኮች 126,300 ሄክታር የለማ መሬት በማዘጋጀት 49,500 ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል። በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢንተርፕራይዞች አቅም ግንባታ ዴስክ ኃላፊ አቶ መላኩ ወልደዮሐንስ እንዳብራሩት፣ የመሥሪያ ቦታ አቅርቦት ለኢንተርፕራይዞች የሥራ መጀመሪያ መሠረት ብቻ ሳይ…
1.5 万 次浏览
በክልሉ ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጆች ጋር በመተባበር እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገቡ መሆኑ ተገለጸ የቤኒሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፣ ሥራና ክህሎት ቢሮ፣ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በመገኘት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተሰሩ ስራዎችን በጋራ ገመገመ፡፡ በመድረኩ ላይ የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱሰላም ሸንገል በክልሉ የሚገኙ ኮሌጆች የሚሰጡት የትምህርትና ስልጠና ስራዎች ከተቋሙ ጋር በቅንጅት የሚተገበር በመሆኑ በእያንዳንዱ አፈጻጸም ላይ ተናቦና ተባብሮ መስራት እንደሚጠበቅ አብራርተዋል። በዚህም ረገድ የተቋማቱን እቅድና አፈጻጸም በጋራ መገምገም እና እንደአስፈላጊነቱ ተደጋግፎ ወደላቀ ደረጃ ማሸጋገር እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። አክለውም የአሶሳ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ እየሰራቸው ያሉ ስራዎች የሚደነቁና ለሌሎች ተቋማት ትልቅ መነቃቃትን የሚፈጥሩ መሆናቸውን ገልጸው በቀጣይ እቅዶችን መከለስና ከሌሎች አቻ ተቋማት ጋር ትስስር በመፍጠር አብሮ መለወጥ ላይ ማተኮር እንደሚገ…
1.2 万 次浏览

同类 Telegram 资源

breakingmash.t.me iconMash Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Прислать новость, фото, видео: @inmash1_bot По вопросам рекламы @marina_mousse Помахаться и обсудить новости: t.me/masx3_0 Регистрация в перечне РКН: https://knd.gov.ru/license?id=6726d0b5db0c1931b12fc77f&registryType=bloggersPermission 新闻资讯 313.4 万 订阅者rian-ru.t.me iconРИА Новости Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Главные Новости РИА Авторы канала - наши корреспонденты в России и за рубежом. Мы рассказываем о том, что видим сами. Регистрация в перечне РКН www.gosuslugi.ru/snet/678637f9506f967728faabaa 新闻资讯 301.6 万 订阅者tasnimnews.t.me iconخبرگزاری تسنیم Telegram 认证 频道 فارسی 评分(满分 10) 8.7 تبلیغات در تلگرام @planagency اینستاگرام instagram.com/TasnimNews_Fa توییتر twitter.com/TasnimNews_Fa پیام‌رسان‌های داخلی @TasnimNews ورزشی @TasnimSport جهان تسنیم @JahanTasnim تسنیم روسی @Tasnimnovosti تسنیم عبری @Tasnimnews_hebrew 新闻资讯 251.8 万 订阅者pinkproxy.t.me iconPINK PROXY | پروکسی 频道 评分(满分 10) 6.1 ☑️ Collection of MTProto Proxies 📢 تبلیغات اسپانسری: https://t.me/Pink_Pad 📢 تبلیغات بنری: https://t.me/Pink_Bad پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران 新闻资讯 240.2 万 订阅者philgodlewskii4.t.me iconPhil Godlewski 4.0 频道 English 评分(满分 10) 6.1 You can view and join @philgodlewskii4 right away. 新闻资讯 207.2 万 订阅者cheatkott.t.me iconCHEATKOTT - Your Daily News 频道 评分(满分 10) 6.1 We’re your go-to infotainment hub, keeping you updated on everything Web 3.0, business, fashion, lifestyle, and education. @CheatKott_Godfather 新闻资讯 206.7 万 订阅者

资料档案

类型 频道
分类 新闻资讯
Telegram 认证 已认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新