seeksvc
登录

FMC Sport ፋና ስፖርት

频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @fmcsport

This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
36,323
内容语言
አማርኛ
最近发帖
5 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/

查看 Telegram 上的原始简介
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/

系统基础分 6.2(1 + 维度贡献 5.17) · 最终 6.2

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 36,323 订阅者 · 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 5 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% —
ለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አባክነናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን - አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አበላሽተናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ጨዋታ በባህር ዳር ስታዲየም ከሞዛምቢክ ጋር ባደረገው ጨዋታ 1 ለ 0 ተሸንፏል። ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጨዋታው በፊት ማሸነፍ እንዳለብን ተነጋግረን ነበር፤ በመጀመሪያው አጋማሽ በሰራናቸው ስህተቶች ተሸንፈናል ብለዋል። ጨዋታውን እንደ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር አስበን ነበር ወደ ሜዳ የገባነው፤ በመጀመሪያው አጋማሽ ብልጫ ተወስዶብናል ነው ያሉት፡፡ በሁለተኛው አጋማሽ ያገኘናቸውን አጋጣሚዎች አለመጠቀማችን ዋጋ አስከፍሎናል ያሉት አሰልጣኙ፤ ለማለፍ የተሻለ…
2,000 次浏览 图片/视频
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞዛምቢክ ሽንፈት አስተናገደ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞዛምቢክ 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ቀን 10 ሰዓት ላይ በባሕር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሞዛምቢክን ብቸኛ ግብ ስታንሊ ራቲፎ አስቆጥሯል፡፡
1,970 次浏览 图片/视频
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሆንግ ኮንግ እና በኔዘርላንድስ አሸነፉ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የሆንግ ኮንግ ግማሽ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል። የ2026 ባንክ ኦፍ ቻይና ሆንግ ኮንግ-ዙሃይ-ማካዎ ግማሽ ማራቶን በወንዶቹ አትሌት አዲሱ ጎበና 1 ሰዓት ከ01 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት 1ኛ ወጥቷል። አትሌት አሊዪ ቃሲም ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ታፈረ አዲሱ 8ኛ ደረጃን ይዘው ውድድራቸውን አጠናቅቀዋል። በሴቶች አትሌት ውዴ ከፋሌ በ ሰዓት ከ09 ደቂቃ ከ04 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች። በውድድሩ አትሌት ፋንቱ ወርቁ፣ አትሌት ባራኪ ረዳኢ፣ አትሌት አስማረች አንለይ ከ3 እስከ 5 ያለውን ደረጃ ይዘው ሲያጠናቅቁ፤ አትሌት ዘውዴ ውዱ 9ኛ ወጥታለች። በኔዘርላንድስ በተካሄደ በ15 ኪ.ሜ አትሌት አሳየች አይቸው የዓለም 2ኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ በድንቅ ብቃት አሸንፋለች። አትሌት አሳየች ውድድሩን 45 ደቂቃ ከ29 ሰከንድ በመግባት…
2,600 次浏览 图片/视频
በጅማ ከተማ የቡና ኤክስፖ ላይ የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ተካሄደ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የተከፈተውን የቡና ኤክስፖ በማስመልከት የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡ የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ሀገራችን በዓለም ስሟ እንዲናኝ ካደረጉ ጉዳዮች መካከል በዋናነት ቡናችንና አትሌቶቻችን ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ነጋዴው ማህበረሰብና ቡና አቅራቢው ከቡና ልማት ባሻገር የአትሌቲክስ ዘርፉን በመደገፍ በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል። በውድድሩ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ይዘው ላጠናቀቁ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ተበርክቷል። በአብዱራህማን መሃመድ
2,460 次浏览 图片/视频
ማንቸስተር ዩናይትድ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቸስተር ዩናይትድ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡ አሰልጣኙ በመጪው ረቡዕ በይፋ ኃላፊነታቸውን እንደሚረከቡ ክለቡ አሳውቋል፡፡ ፖቼቲኖ ከዚህ ቀደም ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ቼልሲ እና ፒኤስጂን ጨምሮ የተለያዩ ክለቦችንና የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድንን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በትናንትናው ዕለት ከኃላፊነት ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡
3,090 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

breakingmash.t.me iconMash Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Прислать новость, фото, видео: @inmash1_bot По вопросам рекламы @marina_mousse Помахаться и обсудить новости: t.me/masx3_0 Регистрация в перечне РКН: https://knd.gov.ru/license?id=6726d0b5db0c1931b12fc77f&registryType=bloggersPermission 新闻资讯 313.4 万 订阅者rian-ru.t.me iconРИА Новости Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Главные Новости РИА Авторы канала - наши корреспонденты в России и за рубежом. Мы рассказываем о том, что видим сами. Регистрация в перечне РКН www.gosuslugi.ru/snet/678637f9506f967728faabaa 新闻资讯 301.6 万 订阅者tasnimnews.t.me iconخبرگزاری تسنیم Telegram 认证 频道 فارسی 评分(满分 10) 8.7 تبلیغات در تلگرام @planagency اینستاگرام instagram.com/TasnimNews_Fa توییتر twitter.com/TasnimNews_Fa پیام‌رسان‌های داخلی @TasnimNews ورزشی @TasnimSport جهان تسنیم @JahanTasnim تسنیم روسی @Tasnimnovosti تسنیم عبری @Tasnimnews_hebrew 新闻资讯 251.8 万 订阅者pinkproxy.t.me iconPINK PROXY | پروکسی 频道 评分(满分 10) 6.1 ☑️ Collection of MTProto Proxies 📢 تبلیغات اسپانسری: https://t.me/Pink_Pad 📢 تبلیغات بنری: https://t.me/Pink_Bad پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران 新闻资讯 240.2 万 订阅者philgodlewskii4.t.me iconPhil Godlewski 4.0 频道 English 评分(满分 10) 6.1 You can view and join @philgodlewskii4 right away. 新闻资讯 207.2 万 订阅者cheatkott.t.me iconCHEATKOTT - Your Daily News 频道 评分(满分 10) 6.1 We’re your go-to infotainment hub, keeping you updated on everything Web 3.0, business, fashion, lifestyle, and education. @CheatKott_Godfather 新闻资讯 206.7 万 订阅者

资料档案

类型 频道
用户名 t.me/fmcsport
分类 新闻资讯
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 已认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新