Meseret Media
频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @meseretmedia
Facts matter! www.meseretmedia.org
评分(满分 10) 6.2 评分(满分 10) 6.2 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 75,614
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
Facts matter! www.meseretmedia.org
查看 Telegram 上的原始简介
Facts matter!
www.meseretmedia.org
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 6.2(1 + 维度贡献 5.17) · 最终 6.2
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 75,614 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% 1.00 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部#አስተያየት | እየተስፋፉ የመጡት ሽልማቶች እና በገንዘብ የማይገዛው እውነተኛው ክብር
በአማኑኤል ተስፋሁን ለመሠረት ሚድያ
"ሽልማት የብቃትና የስኬት ማሳያ ነው። ይህ ማሳያ ትርጉም የሚኖረው ለማግኘት ጥረትና ብቃት ሲጠይቅ ብቻ ነው። በአንድ የድግስ ጠረጴዛ ላይ የሚቀመጡ እንግዶችን በመሰብሰብ ወይም ደግሞ የክብረ በዓልን ወይም የኮንሰርትን አዳራሽን ለመሙላት ብቻ ማንም ሊያገኘው የሚችል የክብር ስለተሸላሚው ብቃት ወይም አስተዋጽኦ ምንም አይነግረንም"
https://www.meseretmedia.org/p/fe8
1.2 万 次浏览 图片/视频
ኢትዮጵያ ውስጥ በክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸመው ግድያ “አስከፊ አዝማሚያ” እያሳየ መሆኑን የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀመንበር አስጠነቀቁ
https://www.meseretmedia.org/p/620
1.2 万 次浏览
ከእንጦጦ እስከ ፒኮክ ወንዝ ዳር ልማት ላይ የተሰማሩ ከ600 በላይ አነስተኛ ማህበራት ያጋጠማቸው ጉዳይ ምድን ነው?
የወንዝ ዳር ልማቱን ከብድር እና ቁጠባ ተበድረው የሰሩ እነዚህ ጥቃቅን እና አነስተኛ ማህበራት ከአንድ ቢልዮን ብር በላይ ክፍያ እንዲቀንስባቸው መደረጉን እያስረዱ ይገኛሉ፣ ዝርዝሩን ይዘናል
https://www.meseretmedia.org/p/600-fc5
2.3 万 次浏览
በቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ አንዳንድ አመራሮች አማካኝነት ከ30 በላይ የመንግስት ቤቶች በፎርጅድ ዶክመንት ተወስደው ተገኙ
ይህ የሀብት ዘረፋ ድርጊት የተጋለጠው ለከተማው ከንቲባ እና የሰላምና ፀጥታ ሃላፊ በቀጥታ በደረሰ ጥቆማ አማካኝነት መሆኑን መሠረት ሚድያ አረጋግጧል
https://www.meseretmedia.org/p/30-c16
3.2 万 次浏览
የምርጫ አስፈፃሚዎች እና አሰልጣኞች የሰሩበትን ብር ሲጠይቁ "ሂዱልን!" ተብለው እየተባረሩ መሆኑን ተናገሩ
"በምርጫው አብላጫ ድጋፍ ያገኘው አካል መንግሥት መስርቶ እና የበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት በተጠናቀቀበት ወቅት የምርጫ ቦርድ በጀት አልተለቀቀም ማለቱ ፍጹም አሳማኝ ሆኖ አላገኘነውም"
https://www.meseretmedia.org/p/f62
3.1 万 次浏览 图片/视频