Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @abiyahmedaliofficial
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
评分(满分 10) 6.3 评分(满分 10) 6.3 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 188,556
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 2 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን! Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf! Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
查看 Telegram 上的原始简介
ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!
Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!
Freedom to our People – Prosperity to our Nation!
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 6.3(1 + 维度贡献 5.33) · 最终 6.3
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 188,556 订阅者 · 12% 0.85 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 2 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% 1.00 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部Ethiopia warmly welcomes Africa and the world to Addis Ababa for the fifth Conference on Public Health in Africa (CPHIA 2026), from 23-27 November.
Together, let us turn shared aspirations into collective action and build a healthier, more resilient Africa.
Africa is ready!
1.9 万 次浏览 图片/视频
ንጹህ፣ ዘመናዊ እና ይበልጥ የተሳሰረች አዲስ አበባን ለሁሉም እየገነባን ነው። 🇪🇹
2.5 万 次浏览 图片/视频
እንተባበር ፤ እንስራ ሌላ ምርጫ የለንም።
3.2 万 次浏览 图片/视频
የከተማ ልማት ጥራት የአንድን ሀገር ምርታማነት፣ የሰው ልጅ ክብር፣ ማኅበራዊ ሥርዓት እና የአካባቢን ችግር የመቋቋም ዐቅም መገለጫ እየሆነ መጥቷል። በመሆኑም የመደመር መንግሥት የከተሜነት ዕሳቤ፣ ከተሞችን የሥራ ፈጠራ፣ የንግድ፣ የዕውቀት፣ የባህል፣ የተቋማት እና የሥራ ዕድል ምርታማነት ማዕከላት እንዲሆኑ ያደርጋል። ይህም ለወደፊት የሕዝብ ቁጥር ዕድገት፣ ለአየር ንብረት ለውጥ ክስተቶች፣ ለመሠረተ ልማት ፍላጎቶች ቀጣይነት ባለው መልኩ ምላሽ ለመስጠት ታስቦ በዕቅድ የተዘጋጀ ነው።
ቀደም ሲል በአዲስ አበባ ይፋ በተደረጉት የኮሪደር ልማት ሥራዎች ላይ በመመሥረት፣ ዛሬ 57 ሄክታር የሚሸፍነውን የኮሪደር ልማት በይፋ አስመርቀናል። ይህም ከቦሌ መድኃኔዓለም በጎላጉል እስከ እንግሊዝ ኤምባሲ፣ ከቦሌ መድኃኔዓለም እስከ ሞኤንኮ፣ ከቦሌ ትምህርት ቤት እስከ አደይ አበባ ሞዴል መንደር፣ ከኢምፔሪያል ሆቴል እስከ ሻላ ፓርክ፣ ከቺቺኒያ እስከ ቦሌ ሩዋንዳ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም እስከ ቦሌ መንገድ እንዲሁም የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን ያካትታል።
ለአረ…
3.2 万 次浏览 图片/视频
[图片/视频]
2.3 万 次浏览