seeksvc
Sign in

Addis Admass

Channel @adissadmas

የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
19,710
Last post
1d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ

Show the original Telegram description
የአዲስ አድማስ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ===== አዲስ አድማስ https://bit.ly/2V1zyZQ ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2V0I6jx ትዊተር↠ https://bit.ly/33fDhaP ቴሌግራም↠ https://bit.ly/2JgeCvG ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3q2hXiv የእርስዎና የቤተሰብዎ

System score 5.8 (1 + contributions 4.81) · final 5.8

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 19,710 subscribers · 12% +0.76
Recent activity Last post 1d ago · 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
ታላላቅ አትሌቶች የሚፎካከሩበት የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የታዋቂ አትሌቶች ዝርዝር ይፋ ሆነ በባንክ ኦፍ አሜሪካ አቅራቢነት እሁድ ኅዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም በሚካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ላይ የሚሳተፉ የወንዶችና የሴቶች ታዋቂ አትሌቶች ዝርዝር በሃያት ሪጀንሲ አዲስ አበባ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ ተደርጓል። የወንዶቹን ፉክክር ያለፈው ዓመት አሸናፊና የቦታውን ክብረወሰን ለመስበር 10 ሰከንድ ብቻ የቀረው ይስማው ድሉ የሚመራው ሲሆን፣ ከቢኒያም መላክ፣ ይበልጣል ጋሻሁንና ኃይለማርያም አማረ እንዲሁም ከዩጋንዳዊው ሊዮናርድ ክዌሪት፣ ከኬንያዊው ኬልቪን ሲጌይና ከታንዛኒያዊው ፌድሪክ ፋውስቲን ጠንካራ ፈተና ይጠብቀዋል። በሴቶቹ ምድብ ደግሞ የ2025 የቢስሌት ጌምስ አሸናፊና የ2024 የታላቁ ሩጫ ሁለተኛ ደረጃ የነበረችው የኔዋ ንብረት የአሸናፊነት ቅድመ ግምትን ስታገኝ፣ ከሁለት ጊዜ የሴቶች ቅድሚያ 5 ኪ.ሜ. ሻምፒዮኗ በርነሽ ደሴና ከወቅቱ የዓለም ወጣቶች የ3 ኪ.ሜ. መሰናክል ሻምፒዮን አልማዝ ዮሐን…
1K views Media
ስፖርት የፍቅር፣ የአንድነት እና የወንድማማችነት መድረክ ነው። የደጋፊያችንን ጨዋነት እና መልካም ስም መጠበቅ የሁላችንም ኃላፊነት ነው፤ ለብሔራዊ ቡድናችንም ሆነ ለእያንዳንዱ ተጫዋች ያለን ክብር እንደተጠበቀ ነው፤ ያ ክብር የሚመነጨውም ከሀገር ፍቅር ነው። ሁልጊዜም በፍቅር ፣ በስፖርታዊ ጨዋነት እና በአንድነት እንቀጥል! 🇪🇹 ፟አቶ መልካሙ ፀጋየ፤ የአብክመ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረጃ ይከታተሉ… https://t.me/AdissAdmas
1K views
ለሰሞኑ የባህር ዳር ስቴዲየም ውዝግብ የተሰጠ ምላሽ «ደጋፊው ቢሳሳት እንኳ መልሱ ቡጢ መሆን አልነበረበትም» ሰሞኑን የብሔራዊ ቡድናችን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ የብሔራዊ ቡድኑ አምበል እና አንድ ሌላ ተጫዋች ከደጋፊዎች ጋር ለድብድብ ሲጋበዙ የሚያሳይ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተስተውሏል። ይህንን ተከትሎ በተለይም የቡድኑ አምበል ለሚደርስበት ትችት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ «የዘረኝነት ስድብ ተሰደብኩ» በሚል ምላሽ መስጠቱን ተመልክተናል። ተጫዋቹ በስታዲየማችን ውስጥ የተገጠሙ ካሜራዎች ስለመኖራቸው መረጃ ያለው አልመሰለኝም። ጨዋታው በሙሉ በካሜራ ዕይታ ውስጥ ከመሆኑም በላይ በቀጥታ የተላለፈ ጨዋታ ነው። ሙሉ ለሙሉም ተቀርጿል፤ ለዚህም ጊዜ ወስደን ለመመርመር ጥረት አድርገናል፤ ጨዋው የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊአችን ዛሬም አኩርቶናል። ከዘር ጋር የተያያዘ ምንም ነገር የለም፤ የስታዲየሙ ደጋፊ «ዘሩ» ኢትዮጵያ ናት፤ ማንነቱም፣ ቀለሙም፣ ዜማውም እርሷ ናት። ግን ቢሆንስ በፀሐይ ቆሞ ለዘጠና ደቂቃ በሀገር ፍቅ…
939 views Media
የፋይዳ መታወቂያ ትስስር እክል የንግድ ባንክ ደንበኞችን ለከፍተኛ እንግልት ዳረገ፤ ባንኩ ይቅርታ ጠይቋል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞችን የባንክ ሂሳብ ከፋይዳ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት በተፈጠረ የቴክኒክ እክል ምክንያት፣ በርካታ ተገልጋዮች ያለቅድመ ማስጠንቀቂያ ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ በመከልከላቸው ቅሬታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። ቅሬታ አቅራቢዎቹ እንደሚሉት፣ ቀደም ሲል በባንኩ ጥሪ መሠረት በቅርንጫፎች በመገኘት ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ቢያስተሳስሩም፣ በድጋሚ እንዲያስተሳስሩ መጠየቃቸውና ያለማስጠንቀቂያ አገልግሎቱ መቋረጡ ለከፍተኛ እንግልት ዳርጓቸዋል። ጉዳዩን ተከትሎ ባንኩ ባወጣው መግለጫ፣ የሲስተም ማገናኘት ሂደቱን ጊዜያዊ እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት በከፍተኛ ጥረት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል። ለተፈጠረው መጉላላትም ደንበኞቹን ይቅርታ በመጠየቅ፣ ችግሩ ሙሉ በሙሉ እስኪስተካከል ድረስ ለሚያሳዩት ትዕግሥትና ትብብር ምስጋናውን አቅርቧል። የቴሌግራም ቻናልችንን በመቀላቀል የአዲስ አድማስን መረ…
736 views Media
«AI እርጅናን ማስቆም ከቻለ የሰው ልጅ ዕድሜ እስከ 1,400 ዓመት ሊደርስ ይችላል» — ፈላስፋው ኒክ ቦስትሮም ** ኒክ ቦስትሮም በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የረጅም ጊዜ መምህር የነበሩ እና «የወደፊቱ የሰው ልጅ ተቋም» (Future of Humanity Institute) መሥራች በመሆን የሚታወቁ ስዊድናዊ ፈላስፋ ናቸው። በዋናነት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ደኅንነት፣ በሰው ልጅ ሕልውና ላይ ሊደርሱ በሚችሉ ታላላቅ ስጋቶች እና ቴክኖሎጂ የሰውን ልጅ ተፈጥሯዊ አቅምና ዕድሜ እንዴት ሊያሻሽል እንደሚችል በሚያጠኑ ምርምሮቻቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂነትን አትርፈዋል። «ሱፐርኢንተለጀንስ» (Superintelligence) የተሰኘው መጽሐፋቸውም በቴክኖሎጂ ዘርፍ ታላላቅ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ዘንድ ሰፊ ተቀባይነት ያገኘ ሥራቸው ነው።
686 views Media

Similar Telegram resources

breakingmash.t.me iconMash Telegram verified Channel Rating out of 10 6.5 Прислать новость, фото, видео: @inmash1_bot По вопросам рекламы @marina_mousse Помахаться и обсудить новости: t.me/masx3_0 Регистрация в перечне РКН: https://knd.gov.ru/license?id=6726d0b5db0c1931b12fc77f&registryType=bloggersPermission 新闻资讯 3.1M subscribersrian-ru.t.me iconРИА Новости Telegram verified Channel Rating out of 10 6.5 Главные Новости РИА Авторы канала - наши корреспонденты в России и за рубежом. Мы рассказываем о том, что видим сами. Регистрация в перечне РКН www.gosuslugi.ru/snet/678637f9506f967728faabaa 新闻资讯 3M subscriberstasnimnews.t.me iconخبرگزاری تسنیم Telegram verified Channel فارسی Rating out of 10 8.7 تبلیغات در تلگرام @planagency اینستاگرام instagram.com/TasnimNews_Fa توییتر twitter.com/TasnimNews_Fa پیام‌رسان‌های داخلی @TasnimNews ورزشی @TasnimSport جهان تسنیم @JahanTasnim تسنیم روسی @Tasnimnovosti تسنیم عبری @Tasnimnews_hebrew 新闻资讯 2.5M subscriberspinkproxy.t.me iconPINK PROXY | پروکسی Channel Rating out of 10 6.1 ☑️ Collection of MTProto Proxies 📢 تبلیغات اسپانسری: https://t.me/Pink_Pad 📢 تبلیغات بنری: https://t.me/Pink_Bad پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران 新闻资讯 2.4M subscribersphilgodlewskii4.t.me iconPhil Godlewski 4.0 Channel English Rating out of 10 6.1 You can view and join @philgodlewskii4 right away. 新闻资讯 2.1M subscriberscheatkott.t.me iconCHEATKOTT - Your Daily News Channel Rating out of 10 6.1 We’re your go-to infotainment hub, keeping you updated on everything Web 3.0, business, fashion, lifestyle, and education. @CheatKott_Godfather 新闻资讯 2.1M subscribers

Profile

Type Channel
Category News
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated