Advanced Freshman
频道 @advanced_freshman
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
评分(满分 10) 5.8 评分(满分 10) 5.8 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 37,131
- 最近发帖
- 8 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @EEG12bot
查看 Telegram 上的原始简介
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::
contact us: @EEG12bot
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.8(1 + 维度贡献 4.81) · 最终 5.8
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 37,131 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 8 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部👨💻Credit Hour VS Reading
🖥ውድ የ Freshman VIP ቤተሰቦቻችን በየጊዜው Important Tips እንደምንለቅላቹ የታወቀ ነው ዛሬ ደግሞ አንድ ነጥብ መስሪያ ጥሩ ዘዴ እንነግራቹሀለን እኛን የረዳን የጠቀመን ዘዴ ስለሆነ በአግባቡ ተጠቀሙበት።
🔗በጊቢ ለምሳሌ በየትኛውም በተመደባቹበት ጊቢ ውስጥ ከ 6-7 Course ትወስዳላቹ እናም አብዛኛው ሰው የማያስተውለውን ነገር ግን ጥቂት ጥሩ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚጠቀሙበት Technique ስለሆነ Don't Miss this አስቸውላቹ ተጠቀሙበት።
✅ ከ Time ማነስ አንፃር መቼም ቢሆን ሁሉንም Courses እኩል በእኩል ማንበብ እንደማይቻል የታወቀ ነው ስለዚህ ጊዜን ከ Course ክብደት ብሎም ከ Credit Hour አንፃር መመደብ እጅጉን ወሳኝ ነው።
✅ምን መሰላቹ ለምሳሌ በምስሉ ያያዝንላቹ የ Adis Abeba University Course Slip ላይ Mr Y እንበላት ይቺ ልጅ ምን ብታጠና መልካም ነው ማለት Of Course ሁሉንም ታነባለች ነገር ከ ጊዜም አንፃር …
5,700 次浏览 图片/视频
Who do you think the killer is?!!
6,220 次浏览 图片/视频
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል።
ሚኒስትሩ የተማሪዎች ማደሪያዎች፣ የመመገቢያ አዳራሾች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
ከተቋሙ ሦስት ካምፓሶች መምህራን እና ተማሪዎች ጋር በአገራዊ የትምህርት ሪፎርሞች ላይ ውይይት አካሒደዋል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN 💠
7,820 次浏览 图片/视频
📗 Physics
🎮Chapter 2 #part 5
©Freshman VIP Class
8,080 次浏览 图片/视频
💭 ዛሬ በ Freshman VIP Class ለመመዝገብ ክፍያ ፈፅማችሁ ደረሰኝ የላካችሁ ተማሪዎች በሙሉ ወደ private group approve አድርገን ጨርሰናል። በጣም ብዙ ተማሪ እያስተናገድን ስላለ በአጋጣሚ approve ያልተደረጋቹ ካላችሁ
በዚህ @FreshVIP_support አግኙን።
📚በተረፈ ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ለመመዝገብ
ይህን😊@FreshmanVIPclassbot ቦት ተጠቀሙ::
ለተጨማሪ መረጃ ➡️ @FreshVIP_support
© Freshman VIP Class
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ✅
7,690 次浏览