ተግባራዊ ክርስትና
频道 አማርኛ @applied_christianity
{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን } "" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/
评分(满分 10) 5.6 评分(满分 10) 5.6 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 5,881
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን } "" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/
查看 Telegram 上的原始简介
"" ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ፤ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ ! "" /ያዕ 1÷22/
{ ከቅዱሳን ሕይወት ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን }
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.6(1 + 维度贡献 4.59) · 最终 5.6
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 5,881 订阅者 · 12% 0.50 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部✝️ ከኅዳር 12 እስከ ቀጣይ ሳምንት ኅዳር 19 ተከብረው የሚውሉ ክብረ በዓላት ፦
" የቅዱሳንን ታሪክ እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል ።" /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ/"
🔔 ኅዳር 12 ቀን #ቅዳሜ
📖 ለሰው ወገን የሚያዝንና የሚራራ በእግዚአብሔር ጌትነት ዙፋን ፊት ሁል ጊዜ በመቆም ለፍጥረቱ ሁሉ የሚማልድ የመልአክት አለቃ በሰማያትም ለሚኖሩ ኃይሎች ሁሉ አለቃቸው ለሆነ ለቅዱስ ሚካኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው ።
📖 የመጥምቁ ዮሐንስ ራስ በደብረ ማህው የታየቼበት ነው ።
📖 የኢትዮጵያ ንጉሥ የጻድቁ በእደ ማርያም የዕረፍቱ መታሰቢያ ነው ።
📖 ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ስልሳ ሦስተኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ አባት ፊላታዎስ ዐረፈ ።
🔔 ኀዳር 13 ቀን #እሑድ
📖 የአእላፋት መላዕክትን የበዓላቸው መታሰቢያ እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አዘዙን ።
📖 ዐሥራ ሦስት ወንበዴዎች ስለ እርሱ በእርሱ ሃይማኖት ከዓለም የተለዩ የከበረ ባለ ጸጋ አስክናፍር ዐረፈ ።
📖 የሀገረ እድና ኤጲስ ቆጶስ የከበረ አባ ጢሞቲዎስ ዐረፈ ።
📖 ለ…
290 次浏览
📖 መልክዐ ቅዱስ ሚካኤል
ለአጽፋረ እግርከ ፡- "እንደ ፡ ፈኩ ፡ አበቦች ፡ ደስ ፡ ለሚያሰኙ ፡ የእግርህ ፡ ጥፍሮች ፡ እና ፡ ከሊባኖስ ፡ ዛፍ ፡ ዝግባ ፡ ይልቅ ፡ ለሚረዝም ፡ የቁመትህ ፡ ግርማ ፡ ሰላምታ ፡ ይገባል ፤ ሊቀ ፡ መላእክት ፡ ቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ሆይ ! ያዕቆብን ፡ ከሳባና ፡ ከዔሳው ፡ እጅ ፡ የአዳንኸው ፡ ዮሴፍንም ፡ ወደ ፡ አልጋዋ ፡ እንዳይወጣ ፡ ከዘማይቱ ፡ የፈርዖን ፡ ሚስት ፡ የጠበቅኸው ፡ አንተ ፡ በመከራና ፡ በጥፋት ፡ ጊዜ ፡ ታድን ፡ ዘንድ ፡ ተሾመሃል ።"
🕊 እንኳን አደረሳችሁ !
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
660 次浏览 图片/视频
📖 ይዘነጋል !
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
754 次浏览 图片/视频
✝️ ሊቀ ጳጳሱ በቃለ መጠይቁ ላይ ፦
፨ 195 ዓመት ዕድሜ የሆነው ቤተ ክርስቲያን አሁን ጫት መቃሚያ ሆኖ ቀርቷል፣ እዚያ መሄድ አይቻልም ፣ ሌላው በሰላም ይገባል ይወጣል፣ ልጆቻችን (ኦርቶዶክሳውያኑ) ግን መግባት መውጣት አይችሉም፣ ጥቃትም ደርሶ መረጃ እንዳይወጣ ይከለክሉ ነበር፣ ለቀብር የሄዱ እና የቀበሩ ለእስር ይዳረጉ ነበር፣ ለምን እዚህ ጋር ተገኛችሁ ብለው ነበር ያሰሯቸው፣ ዞሮ ተፈተዋል ፡፡
፨ ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም ቅዳሜ ዕለት በጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን የሚኖሩ ልጆቻችን የፖለቲካ ሰዎች አይደሉም የሰላም ሰዎች የሆኑ ሌሊቱን ሙሉ አካባቢያቸውን ሲጠብቁ አድረው ጧት ላይ ሰላም ነው ብለው ወደ ቤት ሲገቡ ሦስት እና አራት ሺህ የሚሆኑ ናቸው ጠላት በዚያ ልክ በአራት ማዕዝን ተኩስ ጠምዶባቸው በአንድ ቀን ብቻ 43 ክርስቲያኖች ተገደሉ ቀብሩ ላይ ያየነው በአንድ ጉድጓድ ሲቀበሩ ነው ፡፡
፨ እዚያ ስንደርስ ምዕመኑ በልቅሶ ነው የተቀበለን ፣ የደረሰልን የለም ፣ በዓላማ እየሞትን ፣ እየተገደልን ነው ፣ አ…
904 次浏览 图片/视频
"..... በየቦታው የሚደረጉ ጥቃቶች በሚገባ በመንግሥት መዋቅር የሚደረጉ ናቸው ። በአርሲ ፣ በባሌ ፣ በጂማ... ሕዝቡን ሊጠብቅ የሚገባው አካል ነው ሕዝቡን የሚያሳድደው ። ፍትሕ እንዲሰጥ የሚጠበቅበት አካል ነው ፍትሕ የሚነፍገው ።"
JOIN @Applied_CHRISTIANITY
975 次浏览 图片/视频