seeksvc
Sign in

E-LMIS - ብቁ

Channel @bequelmis1

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
107,984
Last post
24d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

Show the original Telegram description
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ

System score 5.7 (1 + contributions 4.70) · final 5.7

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 107,984 subscribers · 12% +0.92
Recent activity Last post 24d ago · 10% +0.63
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
🚀 የሥራ እድል ማስታወቂያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 Animal Science / Production – 11 ቦታ 🔹 Civics and Ethical Education – 1 ቦታ 🔹 Computer Science – 4 ቦታ 🔹 Agri-Business and Value Chain – 2 ቦታ 🔹 Rural Development / Agricultural Extension – 2 ቦታ 🔹 Agricultural Economics – 1 ቦታ 🔹 Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance – 12 ቦታ 🔹 Animal Health – 7 ቦታ 📌 ተጨማሪ መስፈርቶች አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ። ለወንድ አመልካቾች ዝቅተኛው CGPA 3.5 እና ለሴት አመልካቾች 2.7 አመልካቾች ኦሪጅናል እና ኮፒ የት…
47.6K views Media
በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክቷል። ዜጎችና እና ባለድርሻ አካላት ትክክለኛ መረጃ እንዲኖራቸው፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ “አንድም ሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄድ አልቻለም”፤ “የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ የተዘጋጀው ለጥቂቶች ብቻ ነው” ፤ “የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ተዘግቷል”፤ “ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች በበቂ ሁኔታ መረጃ አልተሰጣቸውም ” ወዘተ የሚሉ ብዥታ ሊፈጥሩ የሚችሉ፣ መሠረተ-ቢስ አሉባልታዎችን ለማጥራት ይሻል። የኢትዮጵያ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሥርዓት የቅጥር ሂደትን ለመቆጣጠር፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲዎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት እንዲያከናውኑ ለማረጋገጥ እና ለመቆጣጠር ብሎም ሕጋዊ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ክብር ያለው የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ…
100K views
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን። የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል። 🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/
150K views Media
🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል። 📚የስልጠና ዘርፎች 🔹Business Ethics & Professional Conduct 🔹Logistics & Supply Chain Management 🔹Import/Export Regulations 🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች 🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች 🔹Entrepreneurship 🔹 Workplace Readiness 🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር 🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ 👥መስፈርቶች 🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች 🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ። 🔹የትምህርት መስኮች፦ • Supply Chain Management • Procurement • Logistics • Busin…
136K views Media
🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 👷 ክፍት የስራ መደቦች 🔹 HR/Admin Officer – 2 ቦታ ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Store Keeper – 2 ቦታ ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት 🔹 Excavator Operator III – 15 ቦታ ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት የቅጥር አይነት፡ ቋሚ 🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይ…
106K views Media

Similar Telegram resources

trendsetter.t.me iconТы в тренде или уходи Channel Rating out of 10 6.1 Этот канал читает айтишник из Сбера, удалёнщик с Кипра и маркетолог из Яндекса. Делаем русский маркетинг модным🇷🇺 Сотрудничество: @pokrovek РКН: https://rkn.link/OaF 商业与营销 1.5M subscriberschronotechnews.t.me iconChrono.tech NEWS Channel Rating out of 10 6.0 Chrono.tech — Blockchain products for HR. earn crypto freelancing: laborX.com Linktree: https://linktr.ee/chrono.tech 商业与营销 923.6K subscriberstspyaterochka.t.me iconПятёрочка Telegram verified Channel Добро пожаловать в Telegram-канал «Пятёрочки» 💚 Здесь мы рассказываем о свежих акциях и скидках в наших магазинах 😉 Ловите промокод на первую покупку от 1500₽ TGPROMO https://gosuslugi.ru/snet/67937b1e6b68e25950a0dbef №4966215320 ВК49865 商业与营销 922.7K subscribersiamprasadtech.t.me iconPrasadtechintelugu Telegram verified Channel Prasadtechintelugu Deals One of the Best Offers Loot Deals Channel in India Contact us : [email protected] 👉 Disclaimer : We are Just Posting Offers & we are not responsible for Product Quality. Please make your own purchase decisions. ♥️ 商业与营销 807.8K subscribersogomono.t.me iconОГо! Telegram verified Channel Rating out of 10 6.3 Блог Олега Гороховського 商业与营销 633.2K subscribersdonatovnet.t.me iconDonatov.net - Донат есть! 💎 Channel ⭐️Пополнение игр и сервисов от Донатов нет. 🔥 Сайт - https://donatov.net/ 🌝 Отзывы - https://donatov.net/feedback 🍀 Поддержка - https://donatov.net/support 🤖Поддержка #2 - @DonatovNetSupportBot Сотрудничество [email protected] 商业与营销 621.1K subscribers

Profile

Type Channel
Category Business & Marketing
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated