- 订阅者
- 107,984
- 最近发帖
- 24 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
查看 Telegram 上的原始简介
ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.7(1 + 维度贡献 4.70) · 最终 5.7
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 107,984 订阅者 · 12% 0.85 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 24 天前 · 10% 0.70 10% +0.63
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部🚀 የሥራ እድል ማስታወቂያ
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት /E-LMIS/ በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👷 ክፍት የስራ መደቦች
🔹 Animal Science / Production – 11 ቦታ
🔹 Civics and Ethical Education – 1 ቦታ
🔹 Computer Science – 4 ቦታ
🔹 Agri-Business and Value Chain – 2 ቦታ
🔹 Rural Development / Agricultural Extension – 2 ቦታ
🔹 Agricultural Economics – 1 ቦታ
🔹 Agricultural Machinery and Equipment Operation and Maintenance – 12 ቦታ
🔹 Animal Health – 7 ቦታ
📌 ተጨማሪ መስፈርቶች
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ።
ለወንድ አመልካቾች ዝቅተኛው CGPA 3.5 እና ለሴት አመልካቾች 2.7
አመልካቾች ኦሪጅናል እና ኮፒ የት…
4.8 万 次浏览 图片/视频
በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ የሥራ ስምምነት ዙሪያ የተሰጠ ማብራሪያ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ስላለው የሥራ ስምምነት እና የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሂደት ዙሪያ የተለያዩ የተሳሳቱ እና መሠረተ ቢስ መረጃዎች ሲሰራጩ ተመልክቷል።
ዜጎችና እና ባለድርሻ አካላት ትክክለኛ መረጃ እንዲኖራቸው፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ “አንድም ሰው ወደ ሳዑዲ አረቢያ መሄድ አልቻለም”፤ “የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓቱ የተዘጋጀው ለጥቂቶች ብቻ ነው” ፤ “የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (E-LMIS) ተዘግቷል”፤ “ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች በበቂ ሁኔታ መረጃ አልተሰጣቸውም ” ወዘተ የሚሉ ብዥታ ሊፈጥሩ የሚችሉ፣ መሠረተ-ቢስ አሉባልታዎችን ለማጥራት ይሻል።
የኢትዮጵያ የውጭ አገር የሥራ ስምሪት ሥርዓት የቅጥር ሂደትን ለመቆጣጠር፣ መስፈርቱን የሚያሟሉ ኤጀንሲዎች ሕጋዊ የሥራ ስምሪት እንዲያከናውኑ ለማረጋገጥ እና ለመቆጣጠር ብሎም ሕጋዊ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ እና ክብር ያለው የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ…
10 万 次浏览
📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤
ጉዳያችሁን በአግባቡ ለማጣራትና ተገቢውን መፍትሔ ለመስጠት እየሰራን ነው። ስለዚህ ከዚህ በታች በተቀመጠው ማመልከቻ ሊንክ በመግባት የሚጠየቀውን መረጃ በትክክል እንድትሞሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም፣ ከኤጀንሲው ጋር ያደረጋችሁትን ግንኙነት፣ ሂደቱ የቆየበትን ጊዜ እና የተሰጣችሁን ምላሽ (ካለ) በዝርዝር እንድታስገቡ እንጠይቃለን።
የምትሰጡት መረጃ ጉዳያችሁን በፍጥነት ለማጣራትና ተገቢውን እርምጃ ለመውሰድ ያግዘናል።
🔗 የማመልከቻ ሊንክ: https://forms.lmis.gov.et/agancy_form/
15 万 次浏览 图片/视频
🎓🌍የስልጠና እድል
🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች በነጻ የሚሰጥ ልዩ የአቅም ግንባታ ስልጠና አዘጋጅቷል።
📚የስልጠና ዘርፎች
🔹Business Ethics & Professional Conduct
🔹Logistics & Supply Chain Management
🔹Import/Export Regulations
🔹የAfCFTA ንግድ እድሎች
🔹የGCC አገራት የስራ ገበያ እና የቅጥር እድሎች
🔹Entrepreneurship
🔹 Workplace Readiness
🔹የጥራት ማረጋገጫና የጥራት ቁጥጥር
🔹የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ
👥መስፈርቶች
🔹ዕድሜ፦ ከ30 በታች
🔹ትምህርት፦ በ2018 ዓ.ም. የሚመረቁ የባችለር ወይም የማስተርስ ምሩቃን፣ ወይም ባለፉት 2 ዓመታት ውስጥ የተመረቁ።
🔹የትምህርት መስኮች፦
• Supply Chain Management
• Procurement
• Logistics
• Busin…
13.6 万 次浏览 图片/视频
🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
👷 ክፍት የስራ መደቦች
🔹 HR/Admin Officer – 2 ቦታ
ትምህርት፡ BA Degree በManagement፣ Accounting ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3–4 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
🔹 Store Keeper – 2 ቦታ
ትምህርት፡ Degree በSupply Chain Management፣ Accounting፣ Management ወይም ተዛማጅ ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ኮንትራት
🔹 Excavator Operator III – 15 ቦታ
ትምህርት፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
የስራ ልምድ፡ በExcavator Operator 8 ዓመት
የቅጥር አይነት፡ ቋሚ
🏫 ስለሆነም በዚህ የሥራ እድል መወዳደር ለምትፈልጉ በመጀመሪያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ አቅራቢያችሁ ባለ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል (ወረዳ ወይ…
10.6 万 次浏览 图片/视频