seeksvc
Sign in

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Channel አማርኛ @bisrat_sport_433et

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
559,988
Language
አማርኛ
Last post
1d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018

Show the original Telegram description
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019

System score 6.0 (1 + contributions 4.97) · final 6.0

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 559,988 subscribers · 12% +0.92
Recent activity Last post 1d ago · 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
🗣️ጆዜ ሞሪንሆ፡ “ቤሊንግሃም ልዩ ነው። በዓለም ላይ እንደ እሱ ያለ ተጫዋች የለም። እሱ እጅግ አስደናቂ ነው።” 🤍 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
2K views Media
የመድፈኞቹ ቀጣይ 8 ጨዋታዎች ኒውካስትል ዶርትሙንድ ማን ሲቲ ብሬንትፎርድ ቶተንሃም ሪያል ማድሪድ በርንማውዝ ማን ዩናይትድ እንደ ማንቸስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ያሉ ከባድ ተጋጣሚዎች ይጠብቃቸዋል @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
8K views Media
ኬን በጉዳቱ ምክንያት ባየር ሙኒክ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
10K views Media
• አርሰናል የባየርን ሙኒክን ክንፍ ተጫዋች ኦሊስን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብቷል • አርሰናል ተጫዋቹን ለማስፈረም በጣም ጓጉቷል እና የተጨዋቹን ፊርማ ለማግኘት ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመወዳደር ዝግጁ ነው [ Bild German] @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
31.1K views Media
ሰሞኑን የብሔራዊ ቡድናችን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ የብሔራዊ ቡድኑ አምበል እና አንድ ሌላ ተጫዋች ከደጋፊዎች ጋር ለድብድብ ሲጋበዙ የሚያሳይ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተስተውሏል። ይህንን ተከትሎ በተለይም የቡድኑ አምበል ለሚደርስበት ትችት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ «የዘረኝነት ስድብ ተሰደብኩ» በሚል ምላሽ መስጠቱን ተመልክተናል። ተጫዋቹ በስታዲየማችን ውስጥ የተገጠሙ ካሜራዎች ስለመኖራቸው መረጃ ያለው አልመሰለኝም። ጨዋታው በሙሉ በካሜራ ዕይታ ውስጥ ከመሆኑም በላይ በቀጥታ የተላለፈ ጨዋታ ነው። ሙሉ ለሙሉም ተቀርጿል፤ ለዚህም ጊዜ ወስደን ለመመርመር ጥረት አድርገናል፤ ጨዋው የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊአችን ዛሬም አኩርቶናል። ከዘር ጋር የተያያዘ ምንም ነገር የለም፤ የስታዲየሙ ደጋፊ «ዘሩ» ኢትዮጵያ ናት፤ ማንነቱም፣ ቀለሙም፣ ዜማውም እርሷ ናት። ግን ቢሆንስ በፀሐይ ቆሞ ለዘጠና ደቂቃ በሀገር ፍቅር ስሜት የደገፈ ደጋፊ እንኳን ቢሳሳት፣ ምላሹ ቡጢና ግጭት መሆን ነበረበት?? እንደ እኔ ከዚህ ይልቅ አምበሉና…
33.1K views

Similar Telegram resources

breakingmash.t.me iconMash Telegram verified Channel Rating out of 10 6.5 Прислать новость, фото, видео: @inmash1_bot По вопросам рекламы @marina_mousse Помахаться и обсудить новости: t.me/masx3_0 Регистрация в перечне РКН: https://knd.gov.ru/license?id=6726d0b5db0c1931b12fc77f&registryType=bloggersPermission 新闻资讯 3.1M subscribersrian-ru.t.me iconРИА Новости Telegram verified Channel Rating out of 10 6.5 Главные Новости РИА Авторы канала - наши корреспонденты в России и за рубежом. Мы рассказываем о том, что видим сами. Регистрация в перечне РКН www.gosuslugi.ru/snet/678637f9506f967728faabaa 新闻资讯 3M subscriberstasnimnews.t.me iconخبرگزاری تسنیم Telegram verified Channel فارسی Rating out of 10 8.7 تبلیغات در تلگرام @planagency اینستاگرام instagram.com/TasnimNews_Fa توییتر twitter.com/TasnimNews_Fa پیام‌رسان‌های داخلی @TasnimNews ورزشی @TasnimSport جهان تسنیم @JahanTasnim تسنیم روسی @Tasnimnovosti تسنیم عبری @Tasnimnews_hebrew 新闻资讯 2.5M subscriberspinkproxy.t.me iconPINK PROXY | پروکسی Channel Rating out of 10 6.1 ☑️ Collection of MTProto Proxies 📢 تبلیغات اسپانسری: https://t.me/Pink_Pad 📢 تبلیغات بنری: https://t.me/Pink_Bad پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران 新闻资讯 2.4M subscribersphilgodlewskii4.t.me iconPhil Godlewski 4.0 Channel English Rating out of 10 6.1 You can view and join @philgodlewskii4 right away. 新闻资讯 2.1M subscriberscheatkott.t.me iconCHEATKOTT - Your Daily News Channel Rating out of 10 6.1 We’re your go-to infotainment hub, keeping you updated on everything Web 3.0, business, fashion, lifestyle, and education. @CheatKott_Godfather 新闻资讯 2.1M subscribers

Profile

Type Channel
Category News
Language አማርኛ
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated