4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
频道 አማርኛ @bisrat_sport_433et
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
评分(满分 10) 6.0 评分(满分 10) 6.0 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 559,988
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @Committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
查看 Telegram 上的原始简介
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433
ስለ ቻናላችን - @Committe433
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2019
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 6.0(1 + 维度贡献 4.97) · 最终 6.0
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 559,988 订阅者 · 12% 0.85 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部🗣️ጆዜ ሞሪንሆ፡
“ቤሊንግሃም ልዩ ነው። በዓለም ላይ እንደ እሱ ያለ ተጫዋች የለም።
እሱ እጅግ አስደናቂ ነው።” 🤍
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
2,000 次浏览 图片/视频
የመድፈኞቹ ቀጣይ 8 ጨዋታዎች
ኒውካስትል
ዶርትሙንድ
ማን ሲቲ
ብሬንትፎርድ
ቶተንሃም
ሪያል ማድሪድ
በርንማውዝ
ማን ዩናይትድ
እንደ ማንቸስተር ሲቲ እና ሪያል ማድሪድ ያሉ ከባድ ተጋጣሚዎች ይጠብቃቸዋል
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
8,010 次浏览 图片/视频
ኬን በጉዳቱ ምክንያት ባየር ሙኒክ ከ ማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጠዋል!
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
1 万 次浏览 图片/视频
• አርሰናል የባየርን ሙኒክን ክንፍ ተጫዋች ኦሊስን ለማስፈረም ፉክክር ውስጥ ገብቷል
• አርሰናል ተጫዋቹን ለማስፈረም በጣም ጓጉቷል እና የተጨዋቹን ፊርማ ለማግኘት ከሪያል ማድሪድ ጋር ለመወዳደር ዝግጁ ነው [ Bild German]
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
3.1 万 次浏览 图片/视频
ሰሞኑን የብሔራዊ ቡድናችን ከሞዛምቢክ ጋር ያደረገው ጨዋታ እንደተጠናቀቀ የብሔራዊ ቡድኑ አምበል እና አንድ ሌላ ተጫዋች ከደጋፊዎች ጋር ለድብድብ ሲጋበዙ የሚያሳይ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ተስተውሏል።
ይህንን ተከትሎ በተለይም የቡድኑ አምበል ለሚደርስበት ትችት በማኅበራዊ ትስስር ገጹ «የዘረኝነት ስድብ ተሰደብኩ» በሚል ምላሽ መስጠቱን ተመልክተናል።
ተጫዋቹ በስታዲየማችን ውስጥ የተገጠሙ ካሜራዎች ስለመኖራቸው መረጃ ያለው አልመሰለኝም። ጨዋታው በሙሉ በካሜራ ዕይታ ውስጥ ከመሆኑም በላይ በቀጥታ የተላለፈ ጨዋታ ነው። ሙሉ ለሙሉም ተቀርጿል፤ ለዚህም ጊዜ ወስደን ለመመርመር ጥረት አድርገናል፤ ጨዋው የእግር ኳስ አፍቃሪ ደጋፊአችን ዛሬም አኩርቶናል።
ከዘር ጋር የተያያዘ ምንም ነገር የለም፤ የስታዲየሙ ደጋፊ «ዘሩ» ኢትዮጵያ ናት፤ ማንነቱም፣ ቀለሙም፣ ዜማውም እርሷ ናት። ግን ቢሆንስ በፀሐይ ቆሞ ለዘጠና ደቂቃ በሀገር ፍቅር ስሜት የደገፈ ደጋፊ እንኳን ቢሳሳት፣ ምላሹ ቡጢና ግጭት መሆን ነበረበት??
እንደ እኔ ከዚህ ይልቅ አምበሉና…
3.3 万 次浏览