Circle Ethiopia
频道 አማርኛ @circleethiopia
የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles.
评分(满分 10) 5.6 评分(满分 10) 5.6 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 5,947
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል :: News from all major news circles.
查看 Telegram 上的原始简介
የተሻለ የመረጃ አማራጭ ይዘንሎ ብቅ ብለናል #Circle_Ethiopia የተመረጡ ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ዜናውችን በፍጥነት እና በጥራት እነሆ ብለናል ::
News from all major news circles.
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.6(1 + 维度贡献 4.59) · 最终 5.6
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 5,947 订阅者 · 12% 0.50 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ብቻ በቁጥጥር ስር ዋሉ
የጉምሩክ ኮሚሽን ከህዳር 3 እስከ 9 ቀን 2019 ዓ.ም ባደረገው የቁጥጥር ሥራ፣ ግምታዊ ዋጋቸው 1 ቢሊዮን 228 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የገቢና የወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎችን መያዙን አስታወቀ።
ከተያዙት ዕቃዎች መካከል ጨርቃጨርቅ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጫት፣ አደንዛዥ ዕፆች፣ መድኃኒቶች፣ ነዳጅ፣ ማዕድናት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫና የውጭ ምንዛሬዎች ይገኙበታል።
በቁጥጥር ሥራው ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበው የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅርንጫፍ 889 ሚሊዮን ብር የሚያወጡ ዕቃዎችን ሲይዝ፣ የአዋሽና የድሬዳዋ ቅርንጫፎችም በቅደም ተከተል 120 ሚሊዮን እና 64 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ዕቃዎችን ይዘዋል።
የቁጥጥር ሥራው የተከናወነው በጉምሩክ ኮሚሽን፣ በፌዴራልና በክልል ፖሊስ እንዲሁም በሕብረተሰቡ የጋራ ትብብር፣ በፍተሻና በጥቆማ መሆኑ ተገልጿል።
ኮሚሽኑም ለተሳተፉት የጸጥታ አካላት፣ ሠራተኞችና ለሕብረተሰቡ ምስጋና አቅርቧል።
@Seled…
4 次浏览 图片/视频
ሚስቱን በማደንዘዝ ከ50 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት ያደረገው ባል ጥፋተኛ ተባለ
በእንግሊዝ አንዲት ሴትን በመድኃኒት በማደንዘዝ ለዓመታት ለተለያዩ ወንዶች የጾታ ጥቃት እንዲፈፅምባት ካደረገ በኋላ ድርጊቱን በቪዲዮ ቀርጾ በኢንተርኔት ላይ ያሰራጨው ባለቤቷ ጥፋተኛ መባሉ ተገለፀ።
የእንግሊዝ ዊንቸስተር ፍርድ ቤት በዚህ ወንጀል ተሳትፈዋል በተባሉ አራት ወንዶች ላይም በትላንትናው ዕለት ውሳኔ ማሳለፉን ሮይተርስ ዘግቧል።
የጥቃቱ ሰለባ የሆነችው ጆአን ያንግ በቀድሞ ባለቤቷ ፊሊፕ ያንግ ከ10 ዓመታት በላይ በመድኃኒት እየተደነዘዘች ለተለያዩ ወንዶች ለጾታዊ ጥቃት እንድትጋለጥ መደረጉንና ድርጊቱንም ባለቤቷ በድብቅ በቪዲዮ በመቅረጽ በኢንተርኔት ላይ ሲያሰራጭ እንደነበር ዘገባው አመልክቷል።
ፊሊፕ ያንግ ከ50 በላይ የወንጀል ክሶችን ጨምሮ 11 የአስገድዶ መድፈር ክሶች ላይ በጥር ወር ጥፋተኛነቱን ማመኑም ተገልጿል።
የጥቃቱ ሰለባ ጆአን ያንግ በሰጠችው መግለጫ "በዓለም ላይ ከማንም በላይ ያመንኩት ሰው ከዳኝ" በማለት ያጋጠማትን ክህደት መግለ…
24 次浏览 图片/视频

27 次浏览 图片/视频
አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ ሽመት ተሰጣቸው
አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ማስፋት ንቅናቄ መሪ ቡድን ሆነው ተሹመዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አቶ ደመቀን የቡድኑ አባል አድርገው የሾሙ ሲሆን፤ የአመራር ልምዳቸው ለንቅናቄው ግቦች መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተናግረዋል።
አቶ ደመቀ የተሾሙት በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና በመስጠት ሲሆን፤ ሹመቱ ለሁለት ዓመታት የሚቆይ ነው፡፡
ቡድኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለሚደረገው ጥረት ስትራቴጂያዊ አመራርና ክትትል የሚሰጥ ሲሆን፤ 67 አባል ሀገራትና 4 የሕንድ ግዛቶች ብሔራዊ የምግብና የሥርዓተምግብ ዕቅዶቻቸውን እንዲያሳኩ ድጋፍ ያደርጋል።
አቶ ደመቀ መኮንን የተሾሙት ንቅናቄው ስትራቴጂካዊ ማዕቀፍ ትግበራን በሚጀምርበት ወሳኝ ወቅት መሆኑ በደብዳቤው ተመላክቷል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።
@Seledadotio
@Seledadotio.
@Cir…
23 次浏览 图片/视频
እዳ ያለባችሁ እስከ ህዳር 30⚠️‼️
ዳሸን ባንክ አ.ማ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር በቴሌብር መተግበሪያ አማካኝነት ለደንበኞቹ አነስተኛ የብድር አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን
የአገልግሎቱ ተጠቃሚ በማድረግ ላይ የሚገኝ ሲሆን የወሰዱትን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ለመመለስ ፍቃደኛ ባልሆኑ ተበዳሪዎች ላይ በፍርድ ቤት ክስ መመስረትን ጨምሮ የተለያዩ ሕጋዊ እርምጃዎችን በመውሰድ ላይ ይገኛል፡፡
ይሁን እንጂ በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ዕዳቸውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ውዝፍ ቅጣት ያለባቸው በርካታ ደንበኞቻችን የውዝፍ ቅጣት ምህረት እንዲደረግላቸው ተደጋጋሚ ጥያቄዎችን ማቅረባቸውን ተከትሎ ባንካችን ለአንድ ወር ጊዜ የሚቆይ የውዝፍ ቅጣት ምህረት ማድረጉን ገልጿል፡፡
በዚህ መሠረት እስከ ኅዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ያለባቸውን ውዝፍ ዕዳ ሙሉ ለሙሉ ለሚከፍሉ ደንበኞች ብቻ እንደማበረታቻ ያለባቸው ውዝፍ ቅጣት የሚሰረዝላቸው መሆኑን እየገለፅ በዚህ የአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ዕዳቸውን ሙሉ በሙሉ ከፍለው በማያጠናቅቁ ደንበኞች …
28 次浏览 图片/视频