📚📚 የመፅሐፍ ድምፅ ( The sound of a book ) 📚📚
Channel አማርኛ @damtad
መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው
Rating out of 10 4.8 Rating out of 10 4.8 /10 System score · How ratings work
- Subscribers
- 2,139
- Language
- አማርኛ
- Last post
- 1y ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time
Introduction
መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው
Show the original Telegram description
መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው
Rating breakdown
Algorithm v1 · How ratings workSystem score 4.8 (1 + contributions 3.78) · final 4.8
Dimension Input Value Weight Contribution
Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% 0.50 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% 0.50 30% +1.35
Audience 2,139 subscribers · 12% 0.50 12% +0.54
Recent activity Last post 1y ago · 10% 0.10 10% +0.09
Telegram verified Not verified · 4% 0.00 4% —
Official backlink No linked tools · 4% 0.00 4% —
Recent posts
View all on Telegramልናውቋቸው የሚገቡ 17 የእስያ ሀገራት አባባሎች
1. #ቻይና: "ዛፍ ለመትከል ምርጡ ጊዜ ከ20 ዓመት በፊት ነበር። ሁለተኛው ምርጥ ጊዜ ግን አሁን ነው።"
(ማብራሪያ: አንድን ነገር ለማድረግ ጊዜው አሁን መሆኑንና መዘግየት እንደሌለበት ያሳያል።)
2. #ጃፓን: "ሰባት ጊዜ ውደቅ፣ በስምንተኛው ተነስ።"
(ማብራሪያ: በችግር ውስጥ መጽናትንና ተስፋ አለመቁረጥን ያበረታታል።)
3. #ህንድ: "ዛፍ ስለሚረግፉ አበቦች አይጨነቅም።"
(ማብራሪያ: ከቁጥጥር ውጪ በሆኑ ነገሮች ላይ አለመጨነቅንና ነገሮችን መተው/መልቀቅን ያስተምራል።)
4. #ኮሪያ: "ዝንጀሮም እንኳ ከዛፍ ላይ ይወድቃል።"
(ማብራሪያ: ማንም ሰው ፍጹም እንዳልሆነና ስህተት ሊሰራ እንደሚችል ያመለክታል።)
5. #ቬትናም: "ወንድሞችና እህቶች እንደ እጅና እግር ቅርብ ናቸው።"
(ማብራሪያ: የቤተሰብን የጠበቀ ትስስርና ቅርበት ያጎላል።)
6 #ታይላንድ: "የዱላን አንዱን ጫፍ ስታነሳ፣ ሌላኛውንም ጫፍ አብረህ ታነሳለህ።"
(ማብራሪያ: ማንኛውም ድርጊት የራሱ የሆነ መዘዝ ወይም ው…
3.2K views
" ያለፈው በሚመጣው ላይ ምንም ጥቀርሻ መተው የለበትም ብዬ ያለፈውን ከኔ አርቄ የጣልኩ ይመስለኝ ነበር። ምናልባት አይቻል ይሆናል። ዛሬ ከተከሰተው ክስተት ምኑ ከኔጋ እንደሚያያዝ አላውቅም። የሰው ልጅ ሁሉ ከትላንቱ ተጋብቶ ሳይሆን አይቀርም የሚኖረው። ዛሬው የትላንት ጭማቂ ነዋ!! የዛሬ ግቡ የትናንት ምክኒያቱ ነበራ! ከዓመታት በፊት እናቴ ወይ አባቴ ያነቡት እንባ ምክንያቱን እንኳን ሳይቀይር በልጃቸው ጉንጭ ላይ ሊወርድ ይችላል። አባቶች በበሉት መራር ፍሬ የልጆች ጥርስ በለዘ አይነት ሆኖብኝ ትላንት ትዝታ ብቻ አለመሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው፡፡ ትናንት ትውልድን እንኳን ጥሶ እንደሚያልፍ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሀበሻ ሙዚቃው ውስጥ እንኳን ትዝታ ስልት መኖሩ ከትናንት መፋታት አለመፈለጉ ወይ አለመቻሉ ይሆናል። "
✍️ ጠበኛ እውነቶች
2.7K views
😂 ይህን በተግባር አይተናል ብዙ ሰዎች ሽጠውን መልሰው ራሳቸው ከስረዋል የከሰሩት ኪሳራ እንደ ንግዱ ዓለም ዛሬ ከስረው ነገ ማትረፍ ሳይሆን እኛን የሸጡን ሰዎች ሁሉ እኛን ከሸጡን በኋላ ላያገግሙ ከስረዋል። እኛም በሚገባ ጥሩ ዋጋ አውጥተንላቸዋል እነሱ ግን ከእኛ ያገኙትን የሽያጭ ዋጋ ሳይጠቀሙበት ከስረዋል እንግዲህ ህይወት ይቀጥላል።
🙏 በዚህ ዓለም፣ በታማኝነት ስም ከሐሰተኛ ባልንጀሮች ጋር ከመጓዝ ይልቅ በክብር ብቻን መሄድ ይሻላል። ልባቸው በቅናት፣ በምቀኝነትና በክህደት እንደ እባብ መርዝ የተሞሉ ብዙ የምታውቃቸው ሰዎች ከሚኖሩህ ይልቅ፣ ጥቂት ግን እንደ ብረት የጠነከሩ እውነተኛ ወዳጆች ያሉት ትንሽ የጓደኛ ክበብ መያዝ እጅግ የተሻለ ነው።
👉👉👉👉 https://t.me/damtad
2.7K views Media
[Media]
2K views
👇👇 #ሕይወት_ምንድን_ነው? 👇👇
👉 ዶስቶየቭስኪ፦ #ሲኦል_ነው።
👉 ሶቅራጥስ፦ #ፈተና_ነው።
👉 አርስቶትል፦ #አእምሮ_ነው።
👉 ኒቼ፦ #ኃይል_ነው።
👉 ፍሮይድ፦ #ሞት_ነው።
👉 ማርክስ፦ #ሃሳቡ_ነው።
👉 ፒካሶ፦ #ጥበብ_ነው።
👉 ጋንዲ፡- #ፍቅር_ነው።
👉 ሾፐንሃወር፦ #መከራ_ነው።
👉 በርትራንድ ራስል፦ #ውድድር_ነው።
👉 ስቲቭ ስራዎች፦ #እምነት_ነው።
👉 አንስታይን፡- #እውቀት_ነው።
👉 እስጢፋኖስ ሃውኪንግ፦ #ተስፋ_ነው።
👉 ካፍካ፦ #ገና_ጅምር_ነው።
🙏 አስባችሁታል እነዚህ ህይወት ሰጥቶ ጠቢብ እና ሃሳባዊያን አድርጎ በዓለም ከመታወቅ በላይ እስከመመለክ የደረሱ ትልልቅ ሰዎች ናቸው። በነፃ ፍቃድ ህግ የፈጠረ አምላክ ህይወት እሱ ብቻ መሆኑን ባለመቀበላቸው ምክንያት ለምን እውቅናቸውን አልነሳም፤ ለምንስ አልቀናም? ምክንያቱም እሱ የፍቅር አምላክ ነውና በፍቅሬ ኑሩ ስላለ ብቻ ነው። ፍቅር አይታበይም አይቀናም ክፉን በክፉ አይመልስም። ስለዚህ ህይወት ገና ምንነቷ አልታወቀምና በፍቅር እያመሰገንን እንኑር።
✍️ አሹ አባይ
2.2K views Media
Similar Telegram resources
Spotted an error? Suggest an update
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.