seeksvc
登录

📚📚 የመፅሐፍ ድምፅ ( The sound of a book ) 📚📚

频道 አማርኛ @damtad

መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
2,139
内容语言
አማርኛ
最近发帖
1 年前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው

查看 Telegram 上的原始简介
መፅሐፍ የማይቀያየር ቋሚ ወዳጅ ነው

系统基础分 4.8(1 + 维度贡献 3.78) · 最终 4.8

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 2,139 订阅者 · 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 年前 · 10% +0.09
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
ልናውቋቸው የሚገቡ 17 የእስያ ሀገራት አባባሎች 1. #ቻይና: "ዛፍ ለመትከል ምርጡ ጊዜ ከ20 ዓመት በፊት ነበር። ሁለተኛው ምርጥ ጊዜ ግን አሁን ነው።" (ማብራሪያ: አንድን ነገር ለማድረግ ጊዜው አሁን መሆኑንና መዘግየት እንደሌለበት ያሳያል።) 2. #ጃፓን: "ሰባት ጊዜ ውደቅ፣ በስምንተኛው ተነስ።" (ማብራሪያ: በችግር ውስጥ መጽናትንና ተስፋ አለመቁረጥን ያበረታታል።) 3. #ህንድ: "ዛፍ ስለሚረግፉ አበቦች አይጨነቅም።" (ማብራሪያ: ከቁጥጥር ውጪ በሆኑ ነገሮች ላይ አለመጨነቅንና ነገሮችን መተው/መልቀቅን ያስተምራል።) 4. #ኮሪያ: "ዝንጀሮም እንኳ ከዛፍ ላይ ይወድቃል።" (ማብራሪያ: ማንም ሰው ፍጹም እንዳልሆነና ስህተት ሊሰራ እንደሚችል ያመለክታል።) 5. #ቬትናም: "ወንድሞችና እህቶች እንደ እጅና እግር ቅርብ ናቸው።" (ማብራሪያ: የቤተሰብን የጠበቀ ትስስርና ቅርበት ያጎላል።) 6 #ታይላንድ: "የዱላን አንዱን ጫፍ ስታነሳ፣ ሌላኛውንም ጫፍ አብረህ ታነሳለህ።" (ማብራሪያ: ማንኛውም ድርጊት የራሱ የሆነ መዘዝ ወይም ው…
3,180 次浏览
" ያለፈው በሚመጣው ላይ ምንም ጥቀርሻ መተው የለበትም ብዬ ያለፈውን ከኔ አርቄ የጣልኩ ይመስለኝ ነበር። ምናልባት አይቻል ይሆናል። ዛሬ ከተከሰተው ክስተት ምኑ ከኔጋ እንደሚያያዝ አላውቅም። የሰው ልጅ ሁሉ ከትላንቱ ተጋብቶ ሳይሆን አይቀርም የሚኖረው። ዛሬው የትላንት ጭማቂ ነዋ!! የዛሬ ግቡ የትናንት ምክኒያቱ ነበራ! ከዓመታት በፊት እናቴ ወይ አባቴ ያነቡት እንባ ምክንያቱን እንኳን ሳይቀይር በልጃቸው ጉንጭ ላይ ሊወርድ ይችላል። አባቶች በበሉት መራር ፍሬ የልጆች ጥርስ በለዘ አይነት ሆኖብኝ ትላንት ትዝታ ብቻ አለመሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው፡፡ ትናንት ትውልድን እንኳን ጥሶ እንደሚያልፍ አስቤ አላውቅም ነበር፡፡ ሀበሻ ሙዚቃው ውስጥ እንኳን ትዝታ ስልት መኖሩ ከትናንት መፋታት አለመፈለጉ ወይ አለመቻሉ ይሆናል። " ✍️ ጠበኛ እውነቶች
2,730 次浏览
😂 ይህን በተግባር አይተናል ብዙ ሰዎች ሽጠውን መልሰው ራሳቸው ከስረዋል የከሰሩት ኪሳራ እንደ ንግዱ ዓለም ዛሬ ከስረው ነገ ማትረፍ ሳይሆን እኛን የሸጡን ሰዎች ሁሉ እኛን ከሸጡን በኋላ ላያገግሙ ከስረዋል። እኛም በሚገባ ጥሩ ዋጋ አውጥተንላቸዋል እነሱ ግን ከእኛ ያገኙትን የሽያጭ ዋጋ ሳይጠቀሙበት ከስረዋል እንግዲህ ህይወት ይቀጥላል። 🙏 በዚህ ዓለም፣ በታማኝነት ስም ከሐሰተኛ ባልንጀሮች ጋር ከመጓዝ ይልቅ በክብር ብቻን መሄድ ይሻላል። ልባቸው በቅናት፣ በምቀኝነትና በክህደት እንደ እባብ መርዝ የተሞሉ ብዙ የምታውቃቸው ሰዎች ከሚኖሩህ ይልቅ፣ ጥቂት ግን እንደ ብረት የጠነከሩ እውነተኛ ወዳጆች ያሉት ትንሽ የጓደኛ ክበብ መያዝ እጅግ የተሻለ ነው። 👉👉👉👉 https://t.me/damtad
2,720 次浏览 图片/视频
[图片/视频]
2,040 次浏览
👇👇 #ሕይወት_ምንድን_ነው? 👇👇 👉 ዶስቶየቭስኪ፦ #ሲኦል_ነው። 👉 ሶቅራጥስ፦ #ፈተና_ነው። 👉 አርስቶትል፦ #አእምሮ_ነው። 👉 ኒቼ፦ #ኃይል_ነው። 👉 ፍሮይድ፦ #ሞት_ነው። 👉 ማርክስ፦ #ሃሳቡ_ነው። 👉 ፒካሶ፦ #ጥበብ_ነው። 👉 ጋንዲ፡- #ፍቅር_ነው። 👉 ሾፐንሃወር፦ #መከራ_ነው። 👉 በርትራንድ ራስል፦ #ውድድር_ነው። 👉 ስቲቭ ስራዎች፦ #እምነት_ነው። 👉 አንስታይን፡- #እውቀት_ነው። 👉 እስጢፋኖስ ሃውኪንግ፦ #ተስፋ_ነው። 👉 ካፍካ፦ #ገና_ጅምር_ነው። 🙏 አስባችሁታል እነዚህ ህይወት ሰጥቶ ጠቢብ እና ሃሳባዊያን አድርጎ በዓለም ከመታወቅ በላይ እስከመመለክ የደረሱ ትልልቅ ሰዎች ናቸው። በነፃ ፍቃድ ህግ የፈጠረ አምላክ ህይወት እሱ ብቻ መሆኑን ባለመቀበላቸው ምክንያት ለምን እውቅናቸውን አልነሳም፤ ለምንስ አልቀናም? ምክንያቱም እሱ የፍቅር አምላክ ነውና በፍቅሬ ኑሩ ስላለ ብቻ ነው። ፍቅር አይታበይም አይቀናም ክፉን በክፉ አይመልስም። ስለዚህ ህይወት ገና ምንነቷ አልታወቀምና በፍቅር እያመሰገንን እንኑር። ✍️ አሹ አባይ
2,220 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
用户名 t.me/damtad
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新