seeksvc
登录

ፈር ቀዳጅ ልደታ አሽ/ተሽ ቅ/ፅ/ቤት

频道 አማርኛ @dvlcalidetabranch

በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
576
内容语言
አማርኛ
最近发帖
17 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡

查看 Telegram 上的原始简介
በዚህ ገጽ ላይ በአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የሚሰጡ አገልግሎቶች እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስዎ ይሆናል፡፡

系统基础分 5.1(1 + 维度贡献 4.10) · 最终 5.1

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 576 订阅者 · 12% +0.32
近期活跃 最近发帖 17 天前 · 10% +0.63
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
በልደታ ቅ/ጽ/ቤት የነባር የመንግሥት ተሽከርካሪዎች ወይም የኮድ 4 የመለያ ቁጥር ሰሌዳ ቅያሬን በተመለከተ የተላለፈ መልፅክት፦
143 次浏览 图片/视频
https://www.facebook.com/reel/1525591672708535/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
259 次浏览
ስለ አገልግሎት አሰጣጣችን ከተገልጋዮች የተሰጠ አስተያየት፣ አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ #ከተገልጋዩ_አንደበት #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.facebook.com/aadvlcalideta የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡-👇👇👇 https://t.me/DVLCAlidetabranch ኢ-ሜል፡- [email protected]
285 次浏览 图片/视频
#ውጤታማ_ተግባቦት_ለላቀ_ተቋማዊ_ስኬት (አሽተሽ ጥቅምት 14/2018) ****** የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ግልጽና ደንበኛ ተኮር ለማድረግ ያለመ የ"ውጤታማ የመግባባት ክህሎት ስልጠና ለአመራሮችና ሰራተኞች ሰጠ። ስልጠናውን ያስጀመሩት የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዘገዬ በላይነህ፣ የተቋሙን ራዕይና ግብ ለማሳካት እንዲሁም የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ህብረተሰቡን በላቀ ሁኔታ ለማርካት ውጤታማ የተግባቦት ክህሎት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። አክለውም በተገቢው የመረጃ ልውውጥ የተቋሙን አሰራርና መልካም ገጽታ ይበልጥ ማጠናከር እንደሚገባ አስገንዝበዋል። በኮሙኒኬሽን ጥናት ዘርፍ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት ዶ/ር ጌታቸው ድንቁ በሰጡት በዚህ ስልጠና፦የውስጥ እና የውጭ መረጃ ልውውጥን ማሳደግ፣የደንበኞችን ፍላጎት በአዎንታዊ መልኩ መረዳትና ፈጣን ምላሽ መስጠት፣ግጭቶችን በውይይትና በመግባባት መፍታት፣በስልጠናው ከተዳሰሱት ዋና ዋና ርዕሶች ውስ…
269 次浏览 图片/视频
#116ኛው_ወርቃማው_ሰኞ #ወርቃማው_ሰኞ #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ቀን ጥቅምት 9, 2019 ዓ.ም ***** በመድረኩ ላይ የተሽከርካሪ አገልግሎት ባለሙያው አቶ አሰፋ ተክሉ የተገኙ ሲሆን፣ ባለፉት የሥራ ዘመናቶቻቸው ያሳለፉትን የዕድገት ጉዞ፣ የትምህርት ዝግጅታቸውን እንዲሁም የትዳርና በሥራና በሕይወት አጋጣሚያቸው የገጠሟቸውን ጠቃሚ ተሞክሮዎች ለሥራ ባልደረቦቻቸው አጋርተዋል። በተጨማሪም የቅ/ጽ/ቤቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ አወቀ ታደሰ በመርሃግብሩ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልእክት፤ በተቋሙ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እና በ90 ቀናት ዕቅዶች አፈፃፀም ዙሪያ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አክለውም ተቋሙ የተጣለበትን ህዝባዊና መንግሥታዊ ኃላፊነት በብቃት፣ በጥራትና በተቀላጠፈ ሁኔታ መወጣት እንዲችል ለአመራሩና ለባለሙያው አስፈላጊውን የሥራ መመሪያና የቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። #Pioneer_Lideta #ፈር_ቀዳጅ_ልደታ ለተለያዩ ጠቃሚ ና አዳዲስ መረጃዎች በፌስ ቡክ ገጻችንን ይከተሉን፡-👇👇👇 https://www.fa…
299 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新