seeksvc
登录

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @eliasmeseret

Journalist-at-large

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
135,431
内容语言
አማርኛ
最近发帖
5 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

Journalist-at-large

查看 Telegram 上的原始简介
Journalist-at-large

系统基础分 6.3(1 + 维度贡献 5.33) · 最终 6.3

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 135,431 订阅者 · 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 5 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% —
ይህ ወንድማችን በርካታ ማስታወቂያዎችን እየሰራ ነው፣ አንድ ሰው በቅርብ እንዳጫወተኝ ከታች ተነስቶ በቅርቡ ሰርግ ላይ በተለቀቀ አንድ ቪድዮ ምክንያት ተወዳጅ ሆኗል፣ መልካም ነው። ከተሰሩት ማስታዊቂያዎች መሀል ግን ይህ የካናዳ እና የውጭ ጉዞ ማማከር... ወዘተ የሚል እንዲሁም ማስታወቂያው ላይ "በኢትዮጵያ ብቸኛው ከካናዳው IRCC ፈቃድ ያለው" የሚል ይገኝበታል። ይህ አሳሳች የሆነ እንዲሁም ብዙ ህዝብ እንዲጭበረበር ምክንያት ሊሆን የሚችል ጉዳይ ነው። በኢትዮጵያ ቼክ በኩል የካናዳ ኤምባሲን ደጋግመን ስንጠይቅ እንደነገረን እንዲህ አይነት የማጭበርበርያ ስልቶች እንጂ የካናዳ መንግስትም ሆነ ኤምባሲው ከማንም የሀገር ውስጥ ኤጀንት ጋር ስራ አይሰራም፣ ፈቃድም አይሰጥም። ካናዳ የሰው ሀይል ሲያስፈልጋት በመንግስት ተቋሞቿ እና አብራቸው በምትሰራቸው አለም አቀፍ ኤጀንሲዎች በኩል እንጂ በደላሎች ወይም በቲክቶክ እና ቴሌግራም በሚያስተዋውቁ ግለሰቦች እንዳልሆነ የካናዳ ኤምባሲ በአንድ ወቅት ለኢትዮጵያ ቼክ አሳውቆ ነበር። የካናዳ ፍቃድ ያላቸ…
3.5 万 次浏览 图片/视频
ባለፈው ወር ታጣዊዎች ዮርዳኖስ (Jordan) ውስጥ በሚገኝ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥቃት ፈፅመው ዘጠኝ ክርስቲያኖችን ገድለው 34 ሰዎችን አቁስለው ነበር። ይህን ተከትሎ ሀገሪቱ የሀዘን ቀን ያወጀች ሲሆን ቡድኑን ይደግፋሉ በተባሉ ሀይሎች ላይም የአየር ጥቃት ፈፅማ ነበር። ዛሬ ደግሞ ጥቃቱን ፈፅመዋል ተብሎ የተፈረደባቸው 3 ሰዎች የሞት ፍርድ እንዳገኙ አለም አቀፍ ሚድያዎች እየዘገቡ ነው። እኛ ጋርስ? ጭራሽ "ይህ ለምን ይፈፀማል?" ብሎ ጥያቄ የሚያነሳ "አሸባሪ!" ተብሎ የሚፈረጅበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። @EliasMeseret
4 万 次浏览 图片/视频
ልክ የዛሬ አንድ ወር ገደማ ይህን መረጃ አጋርቼ ነበር። ታድያ በወቅቱ አንድ የመንግስት ሹም "ፍፁም ውሸት ነው፣ አንድም የካቢኔ አባል በአምባሳደርነት አይሾምም፣ እንደውም ምርመራ እየተደረገ ነው" ብለው በውስጥ መልዕክት ልከው ነበር። ዛሬ ግን ይፋ የተደረገው እውነታውን አረጋግጧል ⤵️ "ጠ/ሚር አብይ አህመድ በሙስና፣ በሌብነት እና የህዝብን ሀብት በመበዝበዝ የተደረሰባቸው የካቢኔ አባላት አሉ ብለዋል... ይሁንና እነዚህኑ ግለሰቦች መልሶ አምባሳደር እና ዲፕሎማት አድርጎ መሾም ምን ማለት ይሆን? አንድ ወይም ሁለት ሳይሆን በርካታ ከስልጣን ተነሺዎች በዲፕሎማትነት ወደ ውጪ እንደሚላኩ መረጃዎች ደርሰውኛል፣ አንደኛውማ 'ቻይና ልመደብ ስለሆነ እዛው እንቀጥለዋለን' በማለት ለሀገር ውስጥ እና ለቻይና ባለሀብቶች መናገር ጀምረዋል። ሌባ ቢሆኑም ዲፕሎማት ተደርገው ቢላኩ ብዙም ብር ስለሌለው አይሰርቁም በሚል ስሌት ይሆን? ሌባ ለአመሉ እንዲሉ መስረቅ የለመደ የኤምባሲዎችን ጣርያ ነቅሎ ሊሸጥ ይችላል። ከሁሉም በላይ ግን ዲፕሎማትነትን እና ዲ…
4.3 万 次浏览 图片/视频
የቡጢ፣ የቲክቶክ፣ የቁንጅና ወዘተ. ውድድሮችና ደመቅ ያሉ የገንዘብ ወይም የዓይነት ሽልማቶች እየገነኑ ሲመጡ በአንድ ወቅት እንደ አገር ጎላ ያለ ፋይዳ የነበራቸው፣ ቢቀጥሉ ኖሮ ለብዙ ታዳጊዎች አርአያዎች መሆን የሚችሉ ሰዎች የሚደምቁበት እንዲሁም የሙያተኞችን ተስፋ ሊያለመልሙ ይችሉ የነበሩ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራሞች ትዝ አሉኝ። አንዱ የሚከተለው ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ ለአገር ባበረከቱት አስተዋጽዖ 5 ሰዎች ከፍተኛ እውቅናና ሽልማት እንዲያገኙ የተደረገበት ጊዜ ነበር። ይህን ከሰማን ከአስር ዓመት በላይ ስላስቆጠረ ሁለቱን ተሸላሚዎች ዘንግቻቸዋለሁ። ከሶስቱ፦ የመጀመሪያው እና ትልቅ እውቅና ያገኙት ዶ/ር አብርሐም የሚባሉ በራስ ደስታ ሆስፒታል ስፔሻሊስት ሐኪም የነበሩ ናቸው። የሽልማቱ ምክንያት ከፍተኛ ህክምና የሚያስፈልጋቸውን ጨምሮ በቁጥር በጣም በርካታ ህሙማንን ከስራ ሰዓት ውጪ ያለማንም አስገዳጅነት በግል ፈቃደኝነት ለረዥም ጊዜ በነፃ የሕክምና አገልግሎት መስጠታቸው፤ ሁለተኛዋ ስሟን የዘነጋኋት በሙያዋ ነርስ የነበረች ናት። …
6.8 万 次浏览
ከሰሞኑ መሠረት ሚድያ አርሲ ውስጥ እየተፈፀሙ ባሉ ግድያዎች ዙርያ የሰራቸው ዘገባዎች ለአለም አቀፍ ሚድያዎች ጭምር ምንጭ ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፣ ድርጊቱን የመንግስት ሚድያዎች እንዳላየ ያለፉት ቢሆንም ክስተቱ የነፃ ሚድያዎች አስፈላጊነትን አጉልቶ ያሳያል። የመሠረት ሚድያ ባልደረቦች የሚያስመሰግን ስራ እየሰሩ ነው፣ በርቱ እንበላቸው። ትዊተር/ኤክስ ላይ ለህዝብ በማጋራት የተሳተፍንባቸው መልዕክቶችም ውጤት አሳይተዋል። መልዕክቱን ለበርካታ አለም አቀፍ ተቋማት እና ግለሰቦች ጋር ማድረስ የቻልን ሲሆን አሁን ለሚድያ ፍጆታ የማይውል ነገር ግን በኮሚቴ ደረጃ የህግ አውጪ እና አስፈፃሚ አካላት ሊያነጋግሩን ጥያቄ አቅርበው እየሄድንበት ነው። ሳንጨምር እና ሳንቀንስ ከተጎጂ አካላት የደረሰንን መረጃ መሠረት አርገን የህዝብን ሀቅ እናስረዳለን። The world is watching! @EliasMeseret
6 万 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 已认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新