seeksvc
Sign in

Ethio Book Review

Channel @etbookreview

The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
21,085
Last post
8d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com

Show the original Telegram description
The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com

System score 5.8 (1 + contributions 4.81) · final 5.8

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 21,085 subscribers · 12% +0.76
Recent activity Last post 8d ago · 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
የደራሲ ሕይወት እምሻው 7ኛው መጽሐፍ የሆነው ቀብርና ማስካራ ዛሬ ሕዳር 5፣ 2019 ዓ.ም ለአንባቢዎች በቅቷል። ሒዊ እንኳን ደስ አለሽ በሏት!
2.3K views Media
በ ቪክቶር ፍራንክል (Viktor Frankl) ተጽፎ በቴዎድሮስ አጥላው የተተረጎመው " ለምንን ፍለጋ " ( Man’s Search for Meaning ) የተሰኘው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ ! የሥነ - አእምሮ ሐኪሙ ቪክቶር ፍራንክል በናዚ የማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ካሳለፈው አሰቃቂ ተሞክሮ በመነሳት፣ ሰው በከባድ መከራ ውስጥም እንኳን ሆኖ ለሕይወቱ ትርጉምና ዓላማ ማግኘት እንደሚችል ያብራራል። መጽሐፉ ስለ ፍቅር፣ ጽናት፣ ተስፋና የሰው ልጅ የውስጥ ጥንካሬ የሚያስተምር ጥልቅ ሥራ ነው። ለምን እንኖራለን ? በችግር ውስጥ ተስፋችንን እንዴት እንጠብቃለን ? ለሕይወታችን ትርጉም የሚሰጠው ምንድን ነው ? የቪክቶር ፍራንክል (Viktor E. Frankl) «ለምንን ፍለጋ» (Man’s Search for Meaning) መጽሐፍ ስለ መከራ፣ ስለ ተስፋ፣ ስለ ሰው ልጅ ጽናትና በሕይወት ውስጥ ትርጉም ስለማግኘት የሚያብራራ ታዋቂ ሥራ ነው። ደራሲው የሥነ አእምሮ ሐኪም ሲሆን፣ በራሱ ላይ የደረሰውን ከባድ ሕይወት ተሞክሮ ተጠቅሞ ስለ ሰው …
5.5K views Media
“ድል ቁርሱ” (ከ ኩየራ ወንዞች መሀል የፈለቀዉ የጦር ሊቅ) ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ እና በታሪክ መዘክር መካከል ያለ ዉብ ድርሳን ነዉ። ከመረጃ እና ከእዉነት ትረካ ትኩረት ብቻ አስደሳች ስነ ጹሁፋዊ ስራ ልናገኝ አንችልም። ዉበት እና ለዛ ሥነ ጹሁፋዊ ስራ አንዱ መሰረታዊ ቁም ነገር ሊሆን ይገባል። በተለይም እንዲህ ያለ የሕይወት ታሪክ በዚህ ወጋዊ ለዛ ሲጻፍ፣ ቀልባችንን በመሳብ እና በአይረሴነት የሚኖረዉ ፋይዳ እጅግ የላቀ ነዉ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመጽሐፋ ሙሉ ትረካ ዉስጥ በሚንጸባረቀዉ ሰብእናቸዉ ኢትዮዽያን እና የኢትዮዽያን ቢሄራዊ ጥቅም ቀዳሚ ጉዳያቸዉ አድርገዉ፣ይህንኑም ጉዳይ የሕይወት ጥሪያቸዉ በማድረግ፣በሦስት ሥርዓቶች ዉስጥ በማይናወጽ ማንነት መጓዛቸዉን ከታሪክ ድርሳኑ ትረካዎች መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ ፥ ይህ መጽሐፍ በግለ ታሪክነቱ ራሱን የቻለ ትልቅ ሥነጽሑፋዊ ሥራ መኾኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ከዚያ …
7.6K views Media
የጊዜያችንን Industrial Revolution የሆነውን Artificial Intelligenceን የአለማችን በተለይም ደግሞ የሀገራችን ሰዎች ሊሰጠው የሚገባውን ትኩረት ያልሰጡትን የሆነ ያክል ደረጃ ሚናውን ሊጫወት የሚችል መጽሐፍ ስለሰጠን ሶል እናመሰግናለን። ሁላችንም በተቻላችሁ መጠን ቢያንስ ምን እንደሆነና እንዴት መጠቀም እንደምትችሉና መጠንቀቅ እንደምትችሉ ብታውቁ መልካም ነው እንላለን። ደግሞ AI ከ Nuclear ጋር ተቀራራቢ የሆነ ስጋት አለማችን ላይ እንደደቀነ ባለሙያዎችና እራሳችሀው ፈጣሪዎቹ ያምናሉ!
11.1K views Media
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል? ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚችል የAI ተመራማሪዎችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው። በአሜሪካዊው የAI ኩባንያ Anthropic የሚሰሩ ተመራማሪዎች ኃይለኛ AI በዚህ አስር ዓመት ውስጥ ለሰው ልጅ ህልውና አደጋ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል። ከኩባንያው የለቀቀው ጃኮብ ኮክሰን የተባለ ተመራማሪ፣ AI እስከ 2030 መጨረሻ ድረስ የሰው ልጅን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋ/ሊገድል የሚችልበት እድል እንዳለ ሲገልጽ፣ አንድ የአሁኑ የAnthropic ተመራማሪም የዚህ አደጋ ዕድል ከ10 በመቶ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቅሷል። እንደ የAI ተመራማሪዎቹ ገለጻ፣ እጅግ የላቀ AI ከሰው ልጅ ጥቅም ጋር ተጣጥሞ እንዲሰራ የሚያረጋግጥ በቂ የደህንነት ዕቅድ አሁን የለም። ይህ ስጋት በብሪታንያ ፓርላማም ተነስቷል። የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዝ ብራውን እና የኮምፒውተር ሳይንስ ተመራ…
12.2K views Media

Similar Telegram resources

trendsetter.t.me iconТы в тренде или уходи Channel Rating out of 10 6.1 Этот канал читает айтишник из Сбера, удалёнщик с Кипра и маркетолог из Яндекса. Делаем русский маркетинг модным🇷🇺 Сотрудничество: @pokrovek РКН: https://rkn.link/OaF 商业与营销 1.5M subscriberschronotechnews.t.me iconChrono.tech NEWS Channel Rating out of 10 6.0 Chrono.tech — Blockchain products for HR. earn crypto freelancing: laborX.com Linktree: https://linktr.ee/chrono.tech 商业与营销 923.6K subscriberstspyaterochka.t.me iconПятёрочка Telegram verified Channel Добро пожаловать в Telegram-канал «Пятёрочки» 💚 Здесь мы рассказываем о свежих акциях и скидках в наших магазинах 😉 Ловите промокод на первую покупку от 1500₽ TGPROMO https://gosuslugi.ru/snet/67937b1e6b68e25950a0dbef №4966215320 ВК49865 商业与营销 922.7K subscribersiamprasadtech.t.me iconPrasadtechintelugu Telegram verified Channel Prasadtechintelugu Deals One of the Best Offers Loot Deals Channel in India Contact us : [email protected] 👉 Disclaimer : We are Just Posting Offers & we are not responsible for Product Quality. Please make your own purchase decisions. ♥️ 商业与营销 807.8K subscribersogomono.t.me iconОГо! Telegram verified Channel Rating out of 10 6.3 Блог Олега Гороховського 商业与营销 633.2K subscribersdonatovnet.t.me iconDonatov.net - Донат есть! 💎 Channel ⭐️Пополнение игр и сервисов от Донатов нет. 🔥 Сайт - https://donatov.net/ 🌝 Отзывы - https://donatov.net/feedback 🍀 Поддержка - https://donatov.net/support 🤖Поддержка #2 - @DonatovNetSupportBot Сотрудничество [email protected] 商业与营销 621.1K subscribers

Profile

Type Channel
Category Business & Marketing
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated