Ethio Book Review
频道 @etbookreview
The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com
评分(满分 10) 5.8 评分(满分 10) 5.8 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 21,085
- 最近发帖
- 8 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com
查看 Telegram 上的原始简介
The largest Ethiopian Digital Book Platform. Visit https://ethiobookreview.com
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.8(1 + 维度贡献 4.81) · 最终 5.8
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 21,085 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 8 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部የደራሲ ሕይወት እምሻው 7ኛው መጽሐፍ የሆነው ቀብርና ማስካራ ዛሬ ሕዳር 5፣ 2019 ዓ.ም ለአንባቢዎች በቅቷል። ሒዊ እንኳን ደስ አለሽ በሏት!
2,300 次浏览 图片/视频
በ ቪክቶር ፍራንክል (Viktor Frankl) ተጽፎ በቴዎድሮስ አጥላው የተተረጎመው " ለምንን ፍለጋ " ( Man’s Search for Meaning ) የተሰኘው መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቃ !
የሥነ - አእምሮ ሐኪሙ ቪክቶር ፍራንክል በናዚ የማጎሪያ ካምፖች ውስጥ ካሳለፈው አሰቃቂ ተሞክሮ በመነሳት፣ ሰው በከባድ መከራ ውስጥም እንኳን ሆኖ ለሕይወቱ ትርጉምና ዓላማ ማግኘት እንደሚችል ያብራራል።
መጽሐፉ ስለ ፍቅር፣ ጽናት፣ ተስፋና የሰው ልጅ የውስጥ ጥንካሬ የሚያስተምር ጥልቅ ሥራ ነው።
ለምን እንኖራለን ? በችግር ውስጥ ተስፋችንን እንዴት እንጠብቃለን ? ለሕይወታችን ትርጉም የሚሰጠው ምንድን ነው ?
የቪክቶር ፍራንክል (Viktor E. Frankl) «ለምንን ፍለጋ» (Man’s Search for Meaning) መጽሐፍ ስለ መከራ፣ ስለ ተስፋ፣ ስለ ሰው ልጅ ጽናትና በሕይወት ውስጥ ትርጉም ስለማግኘት የሚያብራራ ታዋቂ ሥራ ነው። ደራሲው የሥነ አእምሮ ሐኪም ሲሆን፣ በራሱ ላይ የደረሰውን ከባድ ሕይወት ተሞክሮ ተጠቅሞ ስለ ሰው …
5,550 次浏览 图片/视频
“ድል ቁርሱ”
(ከ ኩየራ ወንዞች መሀል የፈለቀዉ የጦር ሊቅ)
ይህ የፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የሕይወት ታሪክ እንደ አንድ ግለሰብ ታሪክ ብቻ የሚታይ ድርቅ ያለ የሪፖርት ሰነድ አይደለም፣ ሥነፅሁፍ እና በታሪክ መዘክር መካከል ያለ ዉብ ድርሳን ነዉ። ከመረጃ እና ከእዉነት ትረካ ትኩረት ብቻ አስደሳች ስነ ጹሁፋዊ ስራ ልናገኝ አንችልም። ዉበት እና ለዛ ሥነ ጹሁፋዊ ስራ አንዱ መሰረታዊ ቁም ነገር ሊሆን ይገባል። በተለይም እንዲህ ያለ የሕይወት ታሪክ በዚህ ወጋዊ ለዛ ሲጻፍ፣ ቀልባችንን በመሳብ እና በአይረሴነት የሚኖረዉ ፋይዳ እጅግ የላቀ ነዉ።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመጽሐፋ ሙሉ ትረካ ዉስጥ በሚንጸባረቀዉ ሰብእናቸዉ ኢትዮዽያን እና የኢትዮዽያን ቢሄራዊ ጥቅም ቀዳሚ ጉዳያቸዉ አድርገዉ፣ይህንኑም ጉዳይ የሕይወት ጥሪያቸዉ በማድረግ፣በሦስት ሥርዓቶች ዉስጥ በማይናወጽ ማንነት መጓዛቸዉን ከታሪክ ድርሳኑ ትረካዎች መረዳት እንችላለን። በአጠቃላይ ፥ ይህ መጽሐፍ በግለ ታሪክነቱ ራሱን የቻለ ትልቅ ሥነጽሑፋዊ ሥራ መኾኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ከዚያ …
7,640 次浏览 图片/视频
የጊዜያችንን Industrial Revolution የሆነውን Artificial Intelligenceን የአለማችን በተለይም ደግሞ የሀገራችን ሰዎች ሊሰጠው የሚገባውን ትኩረት ያልሰጡትን የሆነ ያክል ደረጃ ሚናውን ሊጫወት የሚችል መጽሐፍ ስለሰጠን ሶል እናመሰግናለን።
ሁላችንም በተቻላችሁ መጠን ቢያንስ ምን እንደሆነና እንዴት መጠቀም እንደምትችሉና መጠንቀቅ እንደምትችሉ ብታውቁ መልካም ነው እንላለን።
ደግሞ AI ከ Nuclear ጋር ተቀራራቢ የሆነ ስጋት አለማችን ላይ እንደደቀነ ባለሙያዎችና እራሳችሀው ፈጣሪዎቹ ያምናሉ!
1.1 万 次浏览 图片/视频
AI የሰውን ልጅ ሊገድል/ሊያጠፋ ይችላል?
ከፍተኛ አቅም ያለው ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከሰው ልጅ አቅም በላይ ከደረሰና በቂ ቁጥጥር ካልተደረገበት ለሰው ልጅ ህልውና ከባድ አደጋ ሊሆን እንደሚችል የAI ተመራማሪዎችና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እያስጠነቀቁ ነው።
በአሜሪካዊው የAI ኩባንያ Anthropic የሚሰሩ ተመራማሪዎች ኃይለኛ AI በዚህ አስር ዓመት ውስጥ ለሰው ልጅ ህልውና አደጋ ሊሆን እንደሚችል ገልጸዋል።
ከኩባንያው የለቀቀው ጃኮብ ኮክሰን የተባለ ተመራማሪ፣ AI እስከ 2030 መጨረሻ ድረስ የሰው ልጅን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋ/ሊገድል የሚችልበት እድል እንዳለ ሲገልጽ፣ አንድ የአሁኑ የAnthropic ተመራማሪም የዚህ አደጋ ዕድል ከ10 በመቶ በላይ ሊሆን እንደሚችል ጠቅሷል።
እንደ የAI ተመራማሪዎቹ ገለጻ፣ እጅግ የላቀ AI ከሰው ልጅ ጥቅም ጋር ተጣጥሞ እንዲሰራ የሚያረጋግጥ በቂ የደህንነት ዕቅድ አሁን የለም።
ይህ ስጋት በብሪታንያ ፓርላማም ተነስቷል። የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር ዴዝ ብራውን እና የኮምፒውተር ሳይንስ ተመራ…
1.2 万 次浏览 图片/视频