Ethio Cyber 👍👍👍™
Channel @ethiocyber_official
እንኳን ወደ Ethio Cyber Official በሰላም መጡ! 💻 የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ማዕከል! ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች ✅ ጠቃሚ የሞባይል አፕሊኬሽኖች ✅ የሳይበር ደህንነት እና ስልክ ጥገና ምክሮች ለጥያቄዎ፡ @EthioCyber19bot group @CyebrEthio21 ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየትጥያቄ ካላቹሁ በዚህ 👇 @EthioCyber19bot
Rating out of 10 5.8 Rating out of 10 5.8 /10 System score · How ratings work
- Subscribers
- 69,354
- Last post
- 1d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time
Introduction
እንኳን ወደ Ethio Cyber Official በሰላም መጡ! 💻 የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ማዕከል! ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች ✅ ጠቃሚ የሞባይል አፕሊኬሽኖች ✅ የሳይበር ደህንነት እና ስልክ ጥገና ምክሮች ለጥያቄዎ፡ @EthioCyber19bot group @CyebrEthio21 ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየትጥያቄ ካላቹሁ በዚህ 👇 @EthioCyber19bot
Show the original Telegram description
እንኳን ወደ Ethio Cyber Official በሰላም መጡ! 💻
የኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ማዕከል! ✅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች ✅ ጠቃሚ የሞባይል አፕሊኬሽኖች ✅ የሳይበር ደህንነት እና ስልክ ጥገና ምክሮች
ለጥያቄዎ፡ @EthioCyber19bot group
@CyebrEthio21
ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየትጥያቄ ካላቹሁ በዚህ 👇
@EthioCyber19bot
Rating breakdown
Algorithm v1 · How ratings workSystem score 5.8 (1 + contributions 4.81) · final 5.8
Dimension Input Value Weight Contribution
Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% 0.50 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% 0.50 30% +1.35
Audience 69,354 subscribers · 12% 0.70 12% +0.76
Recent activity Last post 1d ago · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% 0.00 4% —
Official backlink No linked tools · 4% 0.00 4% —
Recent posts
View all on TelegramGOOD MORNING | ፎቶዎ ከሚያሳየው በላይ መረጃ ሊይዝ ይችላል!
📸 Metadata ምንድነው?
በስልክዎ ፎቶ ሲያነሱ ፎቶው የሚታየውን ምስል ብቻ አይይዝም። እንደፎቶው አይነት ተጨማሪ መረጃዎችንም ሊይዝ ይችላል።
ለምሳሌ፦
📍 ፎቶው የተነሳበት ቦታ (GPS Location)
🕒 የተነሳበት ቀንና ሰዓት
📱 ፎቶው የተነሳበት የስልክ ሞዴል
⚠️ የደህንነት ስጋቱ፦
እነዚህ መረጃዎች ከፎቶው ጋር ሲጋሩ የግል መረጃዎን ሊያጋልጡ ይችላሉ።
🛡️ የዛሬ ጥንቃቄ፦
ፎቶ ከመላክዎ በፊት Location Taggingን ያስተካክሉ፤ በተለይም የቤትዎን ወይም የግል ቦታዎን የሚያሳዩ ፎቶዎችን ሲያጋሩ ይጠንቀቁ።
🔐 Your Privacy Matters. Think Before You Share!
🔄 ለወዳጅ ዘመድዎ SHARE በማድረግ ከዚህ ስውር የሳይበር አደጋ ይጠብቋቸው!
🚀 የኢትዮ ሳይበር (Ethio Cyber) ቤተሰብ ይሁኑ፦
🌐 የቴክኖሎጂ መረጃዎች፦ @EthioCyber_Official
📱 የApps ቻናላችን፦ @EthioCyberApp_Official
👥 የውይይት ግሩፓ…
50 views
🕵️♂️ CYBER FACT | ኢንተርኔት ላይ ሳይገቡ እንኳ ሊለዩዎት ይችላሉ!
🌐 Browser Fingerprinting ምንድነው?
ድረ-ገጽ ሲጎበኙ አንዳንድ ድረ-ገጾች ስለ Browserዎ፣ ስለ Deviceዎ፣ ስለ Screen Resolution፣ ስለ Fonts እና ሌሎች የቴክኒክ መረጃዎች ይሰበስባሉ።
እነዚህን መረጃዎች በማጣመር የተለየ የመሣሪያ መለያ (Digital Fingerprint) ሊፈጥሩ ይችላሉ።
⚠️ ለምን አስፈላጊ ነው?
የOnline Tracking ለማድረግ ሊያገለግል ይችላል።
Cookiesን ብቻ በማጥፋት ሁሉንም Tracking ማስቆም አይቻልም።
የPrivacy ጥበቃዎን ሊያዳክም ይችላል።
🛡️ ራስዎን እንዴት ይጠብቁ?
Browserዎን ሁልጊዜ Update ያድርጉ።
አስፈላጊ ያልሆኑ Extensionsን ያስወግዱ።
Privacy-focused Browser ይጠቀሙ።
የBrowser Privacy Settingsን ያስተካክሉ።
💡 ያስታውሱ፦ በኢንተርኔት ላይ ስምዎን ሳይጠይቁ እንኳ የመሣሪያዎ ባህሪያት ሊለዩዎት ይችላሉ!
🔄 ለወዳጅ ዘመድዎ SH…
262 views
Ethio Cyber 👍👍👍™ pinned Deleted message
Ethio Cyber 👍👍👍™ pinned «🚀 AI NEWS | ጄሚናይ ከመመለስ ወደ መፈጸም! 🤖 Google የAI ረዳቱን Gemini ከጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ወደ ተግባራትን በራሱ የሚያከናውን ረዳትነት እያሸጋገረው ነው። ይህንን ለማሳካት Tasks in Gemini የተሰኘ አዲስ አገልግሎት በኖቬምበር 17፣ 2026 አስተዋውቋል። 🤖 Tasks in Gemini ምን ያደርጋል? ከአሁን በኋላ Gemini መረጃ ብቻ ከመስጠት ይልቅ በርካታ ደረጃዎች…»
🚀 AI NEWS | ጄሚናይ ከመመለስ ወደ መፈጸም! 🤖
Google የAI ረዳቱን Gemini ከጥያቄዎችን መመለስ ብቻ ወደ ተግባራትን በራሱ የሚያከናውን ረዳትነት እያሸጋገረው ነው።
ይህንን ለማሳካት Tasks in Gemini የተሰኘ አዲስ አገልግሎት በኖቬምበር 17፣ 2026 አስተዋውቋል።
🤖 Tasks in Gemini ምን ያደርጋል?
ከአሁን በኋላ Gemini መረጃ ብቻ ከመስጠት ይልቅ በርካታ ደረጃዎች ያሉትን ሥራዎች እንዲፈጽም ማዘዝ ይችላሉ።
ለምሳሌ፦
📧 Email Management: ኢሜይሎችን ማደራጀት፣ አስፈላጊ መልዕክቶችን መለየትና የምላሽ ረቂቅ ማዘጋጀት።
📅 Daily Planning: ከCalendar መረጃ ተነስቶ የቀን ተግባራትን ማደራጀት።
✈️ Travel Planning: የጉዞ ዕቅድ ማዘጋጀትና የተለያዩ አማራጮችን ማወዳደር።
📞 Making Calls: የንግድ ቦታዎችን በስልክ ማነጋገር፣ ዋጋ መጠየቅና ቀጠሮ ማስያዝ።
🛒 Online Shopping: ምርቶችን መፈለግ፣ ዋጋ ማወዳደርና በGoogle Pay ክፍያ መፈጸም።
⚙️ እንዴት …
317 views
Similar Telegram resources
Profile
Type Channel
Username t.me/ethiocyber_official
Category AI
Telegram verified No
Collected 2026-11-21
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.