✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™💭🤣
频道 አማርኛ @ethiofunnyjokess
ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION https://telega.io/c/ethiofunnyjokess
评分(满分 10) 5.8 评分(满分 10) 5.8 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 79,416
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 2 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉 #Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍 CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION https://telega.io/c/ethiofunnyjokess
查看 Telegram 上的原始简介
ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉
#Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍
CREATED BY @MKylast DM and PROMOTION
https://telega.io/c/ethiofunnyjokess
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 5.8(1 + 维度贡献 4.81) · 最终 5.8
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 79,416 订阅者 · 12% 0.70 12% +0.76
近期活跃 最近发帖 2 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% 0.00 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部መች ለት ከአንድ ጀለስ ጋር እያወራን...
-እናንተ ሰፈር አንድ የምወዳት ልጅ አለች
-ኧረ ማን የምትባል?
-ኤልሳ
-እንዴ... ኤልሳ በ13 አመቷ የወለደችው?
-ኧረባክህ... ልጅ ያላት አይመስለኝም
-ታድድድያ ሌላ ኤልሳ... ፖዘቲቯ አይደለችም አይደል?
-ኧረ ሰውዬ በፈጠረህ....
-ታድያ... ሌላ ኤልሳ? ሰይፈ የሚባል ወንድም አላት እድሜ ልክ የተፈረደበት... አሁን ጨልላለች አይደል?
-ጀለስ... ም ሆነሀል?
-አልመጣልህ ብላኝ እኮ ነው... ቤቷ ሬሳ ከሚጥሉበት ቁጥቋጦ ወደዚህ ነው ወደዛ?
-ኤልሳን እርሳት ብራዘር... ስለሰፈራችሁ እናውራ... ምን ውስጥ ነው ያደከው? የቀበሌው ሊቀመንበር ሉሲፈር ነው አይደል?
2,520 次浏览
ሴት ልጅ ከአራዳ ቢራ በፊት ህብስት ጥሩነህን ናት ምክንያቱም አንገቷን ቅልስ አድርጋ (🎶 እስኪ ትንሽ ታገሰኝ እወቀኝ ልወቅህ እንዴት በአንድ ጀንበር ያልከኝን ልመንህ) ስለምትልህ!
ሴት ልጅ ከሁለት አራዳ በኋላ ሐመልማል አባተ ናት:: ምክንያቱም የሸሚዝህን ቁልፍ እየከፋፈተች (🎶 ላስብበት እንዳትለኝ አሁን እሺ በለኝኝኝ ፍቀድ ያንተ ልሁን) ስለምትልህ!
ሴት ልጅ ከሶስት አራዳ በኋላ በተለይ ደግሞ ብቻዋን ወይም ከሴት ጀማዎቿ ጋር ከሆነች ሃና ሸንቁጤ ናት ምክንያቱም አይኗን በልራው እየተኮላተፈች (🎶 አምጡት ይዛችሁ ካለበት ቦታ ካላገኘሁት የለኝ እፎይታ) ስለምትል !
ሴት ልጅ ከአራት አራዳ በኋላ ፀደንያ ገብረ ማርቆስ ናት ምክንያቱም ፂምህን እየጎተተች አገጭህን እየመዘዘች እያጣደፈችህ (🎶 ነካካው ገላዬን አካሌን ደባብሰው) ስለምትልህ 😀
Yoakin bekele
2,530 次浏览
በቻናላችን ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ ..
ያዋሩኝ - @mkylast
Big discount
2,590 次浏览
ብዙ ነገር ፈልገህ ልታገኝ ትችላለህ
..እናትህ የደበቀችውን እቃ ግን መቼም ነው ማታገኘው ማን🥲
2,680 次浏览
የማጣት positive ጥሩ ጎኑ ምን መሰላችሁ
ወዳጃችሁን ትለዩበታላችሁ ከዛ አንድም ወዳጅ እንደሌላችሁ ትገነዘባላችሁ ።
I don't want any feedback.🤫
2,700 次浏览