seeksvc
Sign in

ሪፖርተር (Ethiopian Reporter)

Channel አማርኛ @ethiopianreporteramharic

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Open in Telegram
+ Add to collection
Subscribers
47,646
Language
አማርኛ
Last post
20d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time

Introduction

Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

Show the original Telegram description
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @EthioReporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146

System score 5.5 (1 + contributions 4.54) · final 5.5

Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% +1.35
Audience 47,646 subscribers · 12% +0.76
Recent activity Last post 20d ago · 10% +0.63
Telegram verified Not verified · 4% —
Official backlink No linked tools · 4% —
#ማስታወቂያ ይደውላሉ - ያነሳሉ! ቁም ነገር ፣ ጨዋታ፣ ትዝታ እንደልብ ያወጋሉ። በዘኔክሰስ ስልኮች ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ይበልጥ ይወዳጁ *** znexus L131 ‣ በ3,189 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 50 ብር፤ 4ጊባ ዳታ፤ 80 ደቂቃ ድምፅ፤ 50 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! znexus L2028 ‣ በ3,395 ብር ቅድሚያ ክፍያ — በወር 70 ብር፤ 5ጊባ ዳታ፤ 50 ደቂቃ ድምፅ፤ 20 ብዛት መልዕክት - ለ12 ወራት! ቀድመው ይምጡ - ያሻዎን ይምረጡ! ለጥቅሉ ይከፍላሉ ከነስልኩ ይወስዳሉ #በዘኔክሰስ_ይደውላሉ_ያነሳሉ! #znexus #ዘኔክሰስ #Ethiotelecom #telebirr #ለጥቅሉ_ይከፍላሉ_ከነስልኩ_ይወስዳሉ
9.2K views Media
ንፁኃን ሕጋዊ ከለላ ሲያገኙ ሕገወጦች አደብ ይገዛሉ! #Ethiopia: ኢትዮጵያ በደማቅ የታሪክ አሻራዎች የተንቆጠቆጠች አገር ናት፡፡ የሰው ዘር መገኛ ቀደምት ምድር ከመሆን አልፋ፣ ለሰው ልጆች ነፃነት ተምሳሌትና ለአፍሪካውያን ኩራት በመሆን በዓለም አደባባይ ታዋቂ አገርም ነበረች፡፡ ለፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ መጀመር ምክንያት የሆነው ታላቁ የዓድዋ ድል በጀግኖች ልጆቿ የተበሰረባት፣ ዳግማዊ ዓድዋ የሚባለው በአፍሪካ ግዙፉ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በአንጡራ ሀብቷ ተገንብቶ ዓለምን ያስደመመበት፣ በተከታታይ ትውልዶች መስዋዕትነት ለወራሪዎችና ለተስፋፊዎች እጅ ባለመስጠት የምትታወቅና የተከበረች አገርም ነበረች፡፡ የአፍሪካ አገሮች ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ሁኔታ በቅኝ አገዛዝ በሚማቅቁበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161758/ ----------||---------- የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ ፌስቡክ ↠ bit.ly/2Iv9bZB ትዊተር ↠ bit.ly/35qeN…
7.8K views Media
‹‹የፀረ አበረታች ቅመሞችን በተመለከተ አትሌቶች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች 89 በመቶ ተዓማኒነት የሌለው ፎርጅድ ነው›› አቶ መኰንን ይደርሳል፣ የኢትዮጵያ የፀረ አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር #Ethiopia: ዓለም አቀፍ የፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ (ዋዳ) ኢትዮጵያን ጨምሮ የዓለም አገሮች «ንፁህ ስፖርት በንፁህ አትሌቶች» የሚለውን ዓለም አቀፍ መርህ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እያደረገ ይገኛል፡፡ ይሁንና በኢትዮጵያ አትሌቲክሱን ጨምሮ በሌሎችም ስፖርቶች፣ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ትልቅ የገቢ ምንጭ እየሆኑ መምጣታቸውን ተከትሎ፣ ያልተገባ ዕውቅናና ጥቅም ለማግኘት የሚደረግ ጥረት በእጅጉ እየተስፋፋ ይገኛል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የችግሩ ተጠቂ መሆን ከጀመሩ ሰነባብቷል፡፡ ዓለም አቀፉ ተቋምም በእነዚህ አትሌቶች ላይ ጠንካራ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ ከአበረታች ቅመሞች... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161716/ -…
6.5K views Media
#ማስታወቂያ
6.1K views Media
‹‹መንግሥት በዋናነት በአጭር ጊዜ የፖሊሲ ማስተካከያዎች ላይ ከመወጠር ኢኮኖሚውን የሚደግፉ መዋቅራዊ ችግሮችን ይፍታ›› አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር)፣ የፋይናንስና የኢኮኖሚ ባለሙያ #Ethiopia: አብዱልመናን መሐመድ (ዶ/ር) በሒሳብ አያያዝ፣ በኦዲትና በፋይናንስ አስተዳደር ዘርፎች ሰፊ ሙያዊ ልምድ ያካበቱ ኢትዮጵያዊ የፋይናንስ ተንታኝና ትንታኔያዊ ጽሑፎችን የሚያቀርቡ ባለሙያ ናቸው። የቻርተርድ ሰርቲፋይድ አካውንታንትስ ማኅበር (Association of Chartered Certified Accountants -ACCA) ሰርቲፋይድ አባል ሲሆኑ፣ በፋይናንስ አስተዳደር ከስኮትላንዱ ኤድንበራ ቢዝነስ ትምህርት ቤት (Edinburgh Business School) ሁለተኛ ዲግሪ አግኝተዋል፣ በዚያው ተቋም የዶክትሬት ዲግሪያቸውንም ተቀብለዋል። በእንግሊዝ የሚኖሩት አብዱልመናን (ዶ/ር)፣ በሒሳብ አያያዝና በፋይናንስ አስተዳደር በሠሩባቸው ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/161725/ ----------||----…
5.9K views Media

Similar Telegram resources

Profile

Type Channel
Language አማርኛ
Telegram verified No
Collected 2026-11-21

Member ratings

No member ratings yet
Sign in to rate
Spotted an error? Suggest an update
This ad space is available @gigaben65 → Ad 300 × 250
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.
seeksvc
一个可查询的宝藏收藏库:开源与闭源软件、开发库与完整解决方案。
© 2026 seeksvc · Manually verified, continuously updated