seeksvc
登录

Fana Media Corporation S.C (FMC)

频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @fanatelevision

This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
203,028
内容语言
አማርኛ
最近发帖
1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com

查看 Telegram 上的原始简介
This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com

系统基础分 6.3(1 + 维度贡献 5.33) · 最终 6.3

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 203,028 订阅者 · 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% —
በደቡብ ኢትዮጵያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ዘመቻው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሕዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን÷… https://www.fanamc.com/archives/326726
754 次浏览 图片/视频
ኢትዮጵያ እና ብሪክስ – ከኒውዴልሂ እስከ ሞንትሪያል አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በካናዳ ሞንትሪያል በተካሄደው 43ኛው የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ጉባኤ ላይ የድርጅቱ ምክር ቤት አባል ሆና ተመርጣለች። ኢትዮጵያ 133 የአባል ሀገራቱን ድምፅ በማግኘት ለምክር ቤቱ አባልነት የተመረጠች ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም የብሪክስ አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ እጩነት ድጋፋቸውን መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ በማዕቀፉ… https://www.fanamc.com/archives/326723
1,770 次浏览 图片/视频
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሦስተኛው ዙር የኮሪደር ልማት፤ የልማት ስፋት፣ ጥራትና ውጤት ላይ የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/1-PyGGt5RwM
8,030 次浏览 图片/视频
ህጻናትን ማዕከል ያደረጉ የልማት መርሐ ግብሮቻችን አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር የልማት ዕሳቤን መሠረት በማድረግ በሥርዓተ ምግብ፣ በቀዳማይ ልጅነት ክብካቤ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በትምህርት እና በጤና መሠረተ ልማቶች ላይ የተቀናጁ ፕሮግራሞችን በመተግበር የህጻናት ሁለንተናዊ ዕድገትን በማሻሻል ላይ ይገኛል። በስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ የትምህርት ቤት መገባ መርሐ ግብር እና የሌማት ትሩፋት… https://www.fanamc.com/archives/326717
8,160 次浏览 图片/视频
36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት እየተሰራጩ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት ታትመው በመላ ኢትዮጵያ መሰራጨት ጀምረዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትምህርት ልማት ዘርፍና የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ ተወካይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አበበ ጋረደው (ዶ/ር)÷ መጻሕፍት ለመማር ማስተማር ሒደትና ለትምህርት ጥራት ወሳኝ ግብዓት መሆናቸውን ገልጸዋል። በመሆኑም ክልሎችና… https://www.fanamc.com/archives/326714
7,820 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 已认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新