Fana Media Corporation S.C (FMC)
频道 ✓ Telegram 认证 አማርኛ @fanatelevision
This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
评分(满分 10) 6.3 评分(满分 10) 6.3 /10 系统评分 · 评分说明
- 订阅者
- 203,028
- 内容语言
- አማርኛ
- 最近发帖
- 1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时
简介
This is FMC's official Telegram channel. @FMCSport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
查看 Telegram 上的原始简介
This is FMC's official Telegram channel.
@FMCSport
@afanoromofana
@tigrignafana
For more updates please visit
https://fanamc.com
评分构成
算法 v1 · 评分说明系统基础分 6.3(1 + 维度贡献 5.33) · 最终 6.3
维度 输入 维度值 权重 贡献
内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% 0.50 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% 0.50 30% +1.35
受众规模 203,028 订阅者 · 12% 0.85 12% +0.92
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram 认证 有 Telegram 认证 · 4% 1.00 4% +0.36
官网互链 无关联工具 · 4% 0.00 4% —
近期动态
在 Telegram 查看全部በደቡብ ኢትዮጵያና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልሎች የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የፌዴራል እና የክልል መንግሥታት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ዘመቻው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሕዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን÷…
https://www.fanamc.com/archives/326726
754 次浏览 图片/视频
ኢትዮጵያ እና ብሪክስ – ከኒውዴልሂ እስከ ሞንትሪያል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በካናዳ ሞንትሪያል በተካሄደው 43ኛው የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ጉባኤ ላይ የድርጅቱ ምክር ቤት አባል ሆና ተመርጣለች። ኢትዮጵያ 133 የአባል ሀገራቱን ድምፅ በማግኘት ለምክር ቤቱ አባልነት የተመረጠች ሲሆን፤ ከዚህ ቀደም የብሪክስ አባል ሀገራት ለኢትዮጵያ እጩነት ድጋፋቸውን መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ከሆነችበት ጊዜ አንስቶ በማዕቀፉ…
https://www.fanamc.com/archives/326723
1,770 次浏览 图片/视频
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሦስተኛው ዙር የኮሪደር ልማት፤ የልማት ስፋት፣ ጥራትና ውጤት ላይ የሰጡት ሙሉ ማብራሪያ https://youtu.be/1-PyGGt5RwM
8,030 次浏览 图片/视频
ህጻናትን ማዕከል ያደረጉ የልማት መርሐ ግብሮቻችን
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ሰው ተኮር የልማት ዕሳቤን መሠረት በማድረግ በሥርዓተ ምግብ፣ በቀዳማይ ልጅነት ክብካቤ፣ በአረንጓዴ ዐሻራ፣ በትምህርት እና በጤና መሠረተ ልማቶች ላይ የተቀናጁ ፕሮግራሞችን በመተግበር የህጻናት ሁለንተናዊ ዕድገትን በማሻሻል ላይ ይገኛል። በስርዓተ ምግብ እና የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ የትምህርት ቤት መገባ መርሐ ግብር እና የሌማት ትሩፋት…
https://www.fanamc.com/archives/326717
8,160 次浏览 图片/视频
36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት እየተሰራጩ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2019 በጀት ዓመት 36 ነጥብ 2 ሚሊየን የተማሪና የመምህር መምሪያ መጻሕፍት ታትመው በመላ ኢትዮጵያ መሰራጨት ጀምረዋል አለ የትምህርት ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የትምህርት ልማት ዘርፍና የሥርዓተ ትምህርት ማበልጸጊያ ተወካይ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አበበ ጋረደው (ዶ/ር)÷ መጻሕፍት ለመማር ማስተማር ሒደትና ለትምህርት ጥራት ወሳኝ ግብዓት መሆናቸውን ገልጸዋል። በመሆኑም ክልሎችና…
https://www.fanamc.com/archives/326714
7,820 次浏览 图片/视频