FMC Sport ፋና ስፖርት
Channel ✓ Telegram verified አማርኛ @fmcsport
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/
Rating out of 10 6.2 Rating out of 10 6.2 /10 System score · How ratings work
- Subscribers
- 36,323
- Language
- አማርኛ
- Last post
- 5d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time
Introduction
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @Fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/
Show the original Telegram description
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel.
@Fanatelevision
@afanoromofana
@tigrignafana
For more updates please visit
https://fanamc.com/amharic/
Rating breakdown
Algorithm v1 · How ratings workSystem score 6.2 (1 + contributions 5.17) · final 6.2
Dimension Input Value Weight Contribution
Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% 0.50 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% 0.50 30% +1.35
Audience 36,323 subscribers · 12% 0.70 12% +0.76
Recent activity Last post 5d ago · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram verified Has verified badge · 4% 1.00 4% +0.36
Official backlink No linked tools · 4% 0.00 4% —
Recent posts
View all on Telegramለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አባክነናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን - አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወደ አፍሪካ ዋንጫው ለማለፍ የነበረንን የተሻለ እድል አበላሽተናል፤ የቀሩንን እድሎች ለመጠቀም እንሞክራለን አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ ጨዋታ በባህር ዳር ስታዲየም ከሞዛምቢክ ጋር ባደረገው ጨዋታ 1 ለ 0 ተሸንፏል።
ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
የዋልያዎቹ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጨዋታው በፊት ማሸነፍ እንዳለብን ተነጋግረን ነበር፤ በመጀመሪያው አጋማሽ በሰራናቸው ስህተቶች ተሸንፈናል ብለዋል።
ጨዋታውን እንደ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር አስበን ነበር ወደ ሜዳ የገባነው፤ በመጀመሪያው አጋማሽ ብልጫ ተወስዶብናል ነው ያሉት፡፡
በሁለተኛው አጋማሽ ያገኘናቸውን አጋጣሚዎች አለመጠቀማችን ዋጋ አስከፍሎናል ያሉት አሰልጣኙ፤ ለማለፍ የተሻለ…
2K views Media
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞዛምቢክ ሽንፈት አስተናገደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2027ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 4ኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሞዛምቢክ 1 ለ 0 ተሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በባሕር ዳር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሞዛምቢክን ብቸኛ ግብ ስታንሊ ራቲፎ አስቆጥሯል፡፡
2K views Media
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሆንግ ኮንግ እና በኔዘርላንድስ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የሆንግ ኮንግ ግማሽ ማራቶን በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል።
የ2026 ባንክ ኦፍ ቻይና ሆንግ ኮንግ-ዙሃይ-ማካዎ ግማሽ ማራቶን በወንዶቹ አትሌት አዲሱ ጎበና 1 ሰዓት ከ01 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት 1ኛ ወጥቷል።
አትሌት አሊዪ ቃሲም ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ታፈረ አዲሱ 8ኛ ደረጃን ይዘው ውድድራቸውን አጠናቅቀዋል።
በሴቶች አትሌት ውዴ ከፋሌ በ ሰዓት ከ09 ደቂቃ ከ04 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች።
በውድድሩ አትሌት ፋንቱ ወርቁ፣ አትሌት ባራኪ ረዳኢ፣ አትሌት አስማረች አንለይ ከ3 እስከ 5 ያለውን ደረጃ ይዘው ሲያጠናቅቁ፤ አትሌት ዘውዴ ውዱ 9ኛ ወጥታለች።
በኔዘርላንድስ በተካሄደ በ15 ኪ.ሜ አትሌት አሳየች አይቸው የዓለም 2ኛውን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ በድንቅ ብቃት አሸንፋለች።
አትሌት አሳየች ውድድሩን 45 ደቂቃ ከ29 ሰከንድ በመግባት…
2.6K views Media
በጅማ ከተማ የቡና ኤክስፖ ላይ የ5 ኪ.ሜ ሩጫ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የተከፈተውን የቡና ኤክስፖ በማስመልከት የ5 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል፡፡
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ሀገራችን በዓለም ስሟ እንዲናኝ ካደረጉ ጉዳዮች መካከል በዋናነት ቡናችንና አትሌቶቻችን ተጠቃሽ ናቸው፡፡
ነጋዴው ማህበረሰብና ቡና አቅራቢው ከቡና ልማት ባሻገር የአትሌቲክስ ዘርፉን በመደገፍ በጋራ መስራት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።
በውድድሩ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ይዘው ላጠናቀቁ ተወዳዳሪዎች ሽልማት ተበርክቷል።
በአብዱራህማን መሃመድ
2.5K views Media
ማንቸስተር ዩናይትድ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቸስተር ዩናይትድ አርጀንቲናዊውን አሰልጣኝ ማውሪሲዮ ፖቼቲኖን መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡
አሰልጣኙ በመጪው ረቡዕ በይፋ ኃላፊነታቸውን እንደሚረከቡ ክለቡ አሳውቋል፡፡
ፖቼቲኖ ከዚህ ቀደም ቶተንሃም ሆትስፐር፣ ቼልሲ እና ፒኤስጂን ጨምሮ የተለያዩ ክለቦችንና የአሜሪካ ብሔራዊ ቡድንን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡
ማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በትናንትናው ዕለት ከኃላፊነት ማንሳቱ የሚታወስ ነው፡፡
3.1K views Media
Similar Telegram resources
Profile
Type Channel
Username t.me/fmcsport
Category News
Language አማርኛ
Telegram verified Yes
Collected 2026-11-21
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.