seeksvc
登录

Mule D

频道 @muled1

You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
9,071
最近发帖
1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.

查看 Telegram 上的原始简介
You can get tech informations,useful application and also latest crypto news. Tiktok:- https://www.tiktok.com/@mule.d5?_t=ZM-8tiJKnNXXuf&_r=1 CEO:- @MuleD2 Thank you.

系统基础分 5.6(1 + 维度贡献 4.59) · 最终 5.6

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 9,071 订阅者 · 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
➡️ለ DeepSeek ተጠቃሚዎች ጥሩ ያልሆነ መረጃ ! በመጨረሻም DeepSeek Usage Limit መጣል ጀመረ ➡️በ X ላይ በርካታ ተጠቃሚዎች የተፈቀደላቸውን የአጠቃቀም መጠን (quota) እንደጨረሱ የሚገልጹ መልዕክቶችን እያጋሩ ይገኛሉ። ➡️በቂ የሰርቨር አቅም (compute) እጥረት እንዳጋጠመዉ ነዉ እየተነገረ የሚገኘዉ። ➡️አሁን ግን በPaid Subscription አገልግሎት ለመጀመር እየተዘጋጀ እንደሆነ እየተገመተ ነው። ሰናይ ምሽት❤✌️
394 次浏览 图片/视频
ስልካችሁ Lock ሳያደርግ ይህን ማወቅ አለባችሁ! ➡️Samsung One UI 9 Update ካደረገ በዋላ የተለያዩ Feature ችን ከመቀየር በዘለለ የተለያዪ Security Update አድርጓል። ➡️ከዛም ዉስጥ ዋናዉ የSamsung ስልካችሁን ለ13 ጊዜ የተሳሳተ Pin ወይም Pattern ከሞከራችሁ ስልካችሁ Permanently Lock ያደርጋል። ➡️ይህን ሳያዉቁ ብዙ ሰዎች በተደጋጋሚ ሞክረዉ ተዘግቶባቸዉ ወደ እኔ ስራ ቦታ(Mule D Mobile Solution ) መተዉ አስተዉያለሁ። ለዚህ ትክክለኛዉን Pattern ባለዉ ጊዜ ገደብ ዉስጥ አስታዉሳችሁ ለማስገባት ሞክሩ። መልካም አዳር❤
951 次浏览 图片/视频
✅ስልካቹ ላይ ሰዉ Hack አንዳያደርጋችሁ ይህን አስተካክሉ:- ➡️ወደ Setting ግቡና Security & Privacy ሚለዉን ንኩ ➡️ከዛ ወረድ በሉና More security setting ሚለዉን ንኩ ➡️በመቀጠል ከታች "Device admin app" ሚለዉን ነክታቹ ሰትገቡ እዛ ዉስጥ የምትፃፃፉትን የምታወሩትን የሚከታተሉ አፖች አሉ እየነካቹ በመግባት "Deactivate " ሚለዉን በመንካት ደንነታቹን መጠበቅ ትችላላቹ:: 👍 ማድረግ አይረሳ መልካም ምሽት
1,470 次浏览 图片/视频
የራሴን Small Business (Mule D Mobile Solution) ከጀመርኩ Almost 4 ወር አለፈኝ። በዚህች አጭር ጊዜ የተማርኩትን ላጋራችሁ:- ➡️1ኛ ጀማሪ ሁናችሁ የፈለገ እዉቀት መረዳት ማስተዋል እርጋታ ቢኖራችሁም ብቻችሁን ምንም ማድረግ እንደማይቻልና ሰዉ ወይም Connection እጅግ ወሳኝ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️2ኛ ማንም ሊወዳችሁ ሊቀርባቹ ይችላል ነገር ግን በቢዝነስ ጎዞ ዉስጥ አብዛኛዉ መንገድ ጥሎ ማለፍ መሆኑን ተረዳሁ። ➡️3ኛ ቢዝነሳቹ እድገቱ የሚወሰነዉ እናንተ በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን መማርና መተግበር ላይ ተመርኩዞ እንደሆነ። ➡️4ኛ 100 ብርም ሆነ ገንዘብን ባንክ ማስቀመጥ እንደሌለብን እና የሆነ አሴት ወይም ንብረት ገዝተን ማስቀመጥ እንዳለብን ። Theory ሳይሆን Practically ይህ ከተማርኩት በጥቂቱ ነዉ ተጨማሪ ከፈለጋችሁ Part 2 በሉ Comment ላይ በተረፈ መልካም ምሽት❤
1,820 次浏览
AI ን ከመጠቀማችሁ በፊት ልታውቋቸው የሚገቡ 3 ወሳኝ ጉዳዮች! አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የዕለት ተዕለት ህይወታችንና ስራችንን እያቀለለልን ይገኛል። ነገር ግን በዘርፉ ላይ ያልሆንን ሰዎች ኤአይን ከመጠቀማችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ 3 ቁልፍ ነጥቦችን ላጋራችሁ። 1️⃣Ai ማሰብ አይችልም‼️ ➡️ኤአይ እንደ ሰው የራሱ የሆነ አእምሮ፣ ስሜት ወይም እውነተኛ ማስተዋል የለውም። እሱ የሚሰራው የቃላት ወይም የምስል pattern ችን በማጥናትና በማቀናበር ነው። የሚሰጣችሁ ምላሽ በጣም ትክክለኛ ቢመስልም፣ ነገሩን ስላወቀው ሳይሆን ከዚህ በፊት ካየው መረጃ በመነሳት የሚቀጥለውን ቃል በመገመት የሚሰጣችሁ ነው። 🤩 ሁልጊዜ ትክክል አይደለም ‼️ ➡️ኤአይ አንዳንድ ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተሳሳቱ ወይም የሌሉ መረጃዎችን እውነተኛ አስመስሎ ሊያቀርብ ይችላል። ይህ በቴክኖሎጂው ዓለም "Hallucination" (ማቃዠት) ይባላል። ስለዚህ በህክምና፣ በህግ፣ ወይም በማንኛውም ወሳኝ ጉዳይ ላይ ኤአይ የሚሰጣችሁን መረጃ ከመጠቀማችሁ በፊት ሁልጊዜ እው…
2,270 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
用户名 t.me/muled1
分类 软件与资源
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新