seeksvc
登录

Tikvah Circle

频道 @tikvahcircle

News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place. ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
7,348
最近发帖
1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place. ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።

查看 Telegram 上的原始简介
News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place. ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።

系统基础分 5.6(1 + 维度贡献 4.59) · 最终 5.6

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 7,348 订阅者 · 12% +0.54
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
አቶ ደመቀ መኮንን በአንቶኒዮ ጉቴሬዝ በዓለም አቀፍ ተቋም ለተወሰነ ዓመት ተሾሙ። የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የ"ያዳም ፋውንዴሽን" መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ደመቀ መኮንንን የዓለም አቀፉ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ማስፋት ንቅናቄ (SUN) መሪ ቡድን አባል አድርገው ሾመዋል። ዋና ፀሐፊው የአቶ ደመቀ ልምድ እና አመራር ለመሪ ቡድኑ ሥራ እንዲሁም ለንቅናቄው ግቦች መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተናግረዋል። አቶ ደመቀ በዋና ፀሐፊው የተሾሙት በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና በመስጠት ነው። ዋና ጸሐፊው የአቶ ደመቀ ሹመት ከህዳር 2019 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2021 ዓ/ም እንደሚቆይ አስታውቀዋል። @EyobTikuye @tikvahcircle
10 次浏览 图片/视频
የአውሮፓ ህብረት እና ዩናይትድ ኪንግደም በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የአውሮፓ ህብረት ካውንስል ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ በሁለቱ ወገኖች መካከል በተልዕኮ እና የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ድርድር ሲደረግ ነበር ብለዋል። በብራሰልስ በተካሄደው የአውሮፓ ህብረት እና የዩናይትድ ኪንግደም ሁለተኛ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ኮስታ ውይይቱ ብሪታንያ ከህብረቱ መወገን የምትችልባቸውን አስቻይ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልፀዋል። በጋራ የደህንነት ስጋቶች፣ ዲሞክራሲን ለማፅናት፣ የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለመከላከል እና የባህር ላይ እንዲሁም የአየር ላይ ደህንነት ትብብር አስፈላጊነት ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን አብራርተዋል። በህብረቱ እና በሀገሪቱ መካከል ፍክክር የለም ያሉት የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት አላማችን የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ብቻ ነው ሲሉ ተናግረዋል። ለንደን ብሬግዚትን አፍርሳ ወደ አውሮፓ ህብረት ለመመለስ ማቀዷን በተደጋጋሚ አሳውቃለች። @EyobTikuye @tikvahcircle
10 次浏览 图片/视频
🇺🇸 🇷🇺 🇨🇳 "ከሩሲያና አሜሪካ ጋር አወንታዊ ግንኙነት መፍጠር አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው" - ቻይና "ታሪካዊ" የተባለው ተጠባቂው የሦስትዮሽ ውይይት ተካሂዷል። የአሜሪካ፣ ቻይና እና ሩሲያ መሪዎች በሼንዘን ከእስያ ፓስፊክ ጉባኤ ጎን የፊት ለፊት ውይይት አድርገዋል። ውይይቱን በተመለከተ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዢፒንግ በሰጡት አስተያየት "መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ አስተዋጽኦ አለው" ሲሉ ተናግረዋል።…
10 次浏览 图片/视频
ሪያድ የሚገኘው PIF የሚስተናገድበት ሰማይ ጠቀስ ህንፃ በሁቲ ጥቃት መጠነኛ ጉዳት አስተናገደ። በጥቃቱ የሳዑዲ የሀብት ፈንድ የመስሪያ ቤቱ አካል ውድመት እንደደረሰበት ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያስረዳሉ። 80 ፎቅ ያለው ሕንጻ ከሰባተኛ እስከ ስምንተኛ ያሉት የህንፃው ሲቃጠሉ የሚያሳይ ምስል ተጋርቷል። ህንፃው የሳዑዲ ዓረቢያን የሕዝብ ኢንቨስትመንት ፈንድ (Public Investment Fund) የሚያስተናግድ ሲሆን፣ ፈንዱ በአልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን የሚመራ እና ኢኮኖሚውን ከነዳጅ ውጭ ለማድረግ የተያዙ ዕቅዶች ማስፈፀሚያ ነው። ይህ ክስተት ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሪያድ ግዙፍ የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሁለተኛው ጥቃት ነው። ባሳለፍነው ሳምንት የሳዑዲ መንግሥት የነዳጅ ግዙፍ ኩባንያ የሆነውን ሳዑዲ አራምኮን ዋና መሥሪያ ቤት ጉዳት አስተናግዷል። በየመን ውጊያው ባለፈው ክረምት ዳግም ከተቀሰቀሰ ወዲህ ሑቲዎች በሳዑዲ አየር ማረፊያዎችና በነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጽሟቸው ጥቃቶች ተባብሰዋል። ሁቲ በ…
16 次浏览 图片/视频
የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ እ.ኤ.አ በ2027 ለ91 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ለመስጠት 12 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታወቀ፡፡ የዓለም የምግብ ፕሮግራም በዓለም አቀፍ ደረጃ እስከ 266 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች አስቸኳይ ምላሽ የሚፈልግ ረሃብ ውስጥ እንደሚወድቁ አስጠንቅቋል፡፡ ከነዚህ መካካል 39 ሚሊዮን የሚሆኑት የከፋ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባወጣው መረጃ እ.ኤ.አ በ2027 ለ91 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ለመስጠት 12 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡ የታቀደው እርዳታ በዓለም አቀፍ ደረጃ አስቸኳ ምላሽ ለሚፈልግ ረሃብ ከተጋለጡ ሰዎች የተወሰኑትን ብቻ እንደሚሸፍን ጠቁሟል፡፡ ኤጀንሲው እርዳታው ሰዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያያዞ ለሚከሰቱ አደጋዎች ለመዘጋጀት እና የፋይናንስ ድጋፍን ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ከገንዘብ ድጋፉ 72 በመቶ የሚሆነው ለአደጋ ምላሽ እንደሚመደብ እና ቀሪው 28 በመቶ ማህበረሰቦች የወደፊት ቀውሶችን እንዲ…
14 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

breakingmash.t.me iconMash Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Прислать новость, фото, видео: @inmash1_bot По вопросам рекламы @marina_mousse Помахаться и обсудить новости: t.me/masx3_0 Регистрация в перечне РКН: https://knd.gov.ru/license?id=6726d0b5db0c1931b12fc77f&registryType=bloggersPermission 新闻资讯 313.4 万 订阅者rian-ru.t.me iconРИА Новости Telegram 认证 频道 评分(满分 10) 6.5 Главные Новости РИА Авторы канала - наши корреспонденты в России и за рубежом. Мы рассказываем о том, что видим сами. Регистрация в перечне РКН www.gosuslugi.ru/snet/678637f9506f967728faabaa 新闻资讯 301.6 万 订阅者tasnimnews.t.me iconخبرگزاری تسنیم Telegram 认证 频道 فارسی 评分(满分 10) 8.7 تبلیغات در تلگرام @planagency اینستاگرام instagram.com/TasnimNews_Fa توییتر twitter.com/TasnimNews_Fa پیام‌رسان‌های داخلی @TasnimNews ورزشی @TasnimSport جهان تسنیم @JahanTasnim تسنیم روسی @Tasnimnovosti تسنیم عبری @Tasnimnews_hebrew 新闻资讯 251.8 万 订阅者pinkproxy.t.me iconPINK PROXY | پروکسی 频道 评分(满分 10) 6.1 ☑️ Collection of MTProto Proxies 📢 تبلیغات اسپانسری: https://t.me/Pink_Pad 📢 تبلیغات بنری: https://t.me/Pink_Bad پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران 新闻资讯 240.2 万 订阅者philgodlewskii4.t.me iconPhil Godlewski 4.0 频道 English 评分(满分 10) 6.1 You can view and join @philgodlewskii4 right away. 新闻资讯 207.2 万 订阅者cheatkott.t.me iconCHEATKOTT - Your Daily News 频道 评分(满分 10) 6.1 We’re your go-to infotainment hub, keeping you updated on everything Web 3.0, business, fashion, lifestyle, and education. @CheatKott_Godfather 新闻资讯 206.7 万 订阅者

资料档案

类型 频道
分类 新闻资讯
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新