Tikvah Circle
Channel @tikvahcircle
News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place. ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።
Rating out of 10 5.6 Rating out of 10 5.6 /10 System score · How ratings work
- Subscribers
- 7,348
- Last post
- 1d ago
Collected on 2026-11-21 · not real-time
Introduction
News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place. ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።
Show the original Telegram description
News from all #TIKVAH circles. All TIKVAH’s news in one place.
ዜና ከሁሉም #ቲክቫህ ክበቦች ። ሁሉም የቲክቫህ ዜናዎች በአንድ ቦታ ።
Rating breakdown
Algorithm v1 · How ratings workSystem score 5.6 (1 + contributions 4.59) · final 5.6
Dimension Input Value Weight Contribution
Content quality Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 40% 0.50 40% +1.80
Safety Not reviewed yet (counted as neutral 0.5) · 30% 0.50 30% +1.35
Audience 7,348 subscribers · 12% 0.50 12% +0.54
Recent activity Last post 1d ago · 10% 1.00 10% +0.90
Telegram verified Not verified · 4% 0.00 4% —
Official backlink No linked tools · 4% 0.00 4% —
Recent posts
View all on Telegramአቶ ደመቀ መኮንን በአንቶኒዮ ጉቴሬዝ በዓለም አቀፍ ተቋም ለተወሰነ ዓመት ተሾሙ።
የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የ"ያዳም ፋውንዴሽን" መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ደመቀ መኮንንን የዓለም አቀፉ የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ማስፋት ንቅናቄ (SUN) መሪ ቡድን አባል አድርገው ሾመዋል።
ዋና ፀሐፊው የአቶ ደመቀ ልምድ እና አመራር ለመሪ ቡድኑ ሥራ እንዲሁም ለንቅናቄው ግቦች መሳካት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተናግረዋል።
አቶ ደመቀ በዋና ፀሐፊው የተሾሙት በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ዘርፍ ላበረከቱት የላቀ አስተዋጽኦ እውቅና በመስጠት ነው።
ዋና ጸሐፊው የአቶ ደመቀ ሹመት ከህዳር 2019 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 2021 ዓ/ም እንደሚቆይ አስታውቀዋል።
@EyobTikuye @tikvahcircle
10 views Media
የአውሮፓ ህብረት እና ዩናይትድ ኪንግደም በፀጥታ ዙሪያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ።
የአውሮፓ ህብረት ካውንስል ፕሬዚዳንት አንቶኒዮ ኮስታ በሁለቱ ወገኖች መካከል በተልዕኮ እና የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በትብብር ለመስራት ድርድር ሲደረግ ነበር ብለዋል።
በብራሰልስ በተካሄደው የአውሮፓ ህብረት እና የዩናይትድ ኪንግደም ሁለተኛ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ኮስታ ውይይቱ ብሪታንያ ከህብረቱ መወገን የምትችልባቸውን አስቻይ ሁኔታዎች ላይ ያተኮረ እንደነበር ገልፀዋል።
በጋራ የደህንነት ስጋቶች፣ ዲሞክራሲን ለማፅናት፣ የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለመከላከል እና የባህር ላይ እንዲሁም የአየር ላይ ደህንነት ትብብር አስፈላጊነት ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች መሆናቸውን አብራርተዋል።
በህብረቱ እና በሀገሪቱ መካከል ፍክክር የለም ያሉት የኮሚሽኑ ፕሬዚደንት አላማችን የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ብቻ ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ለንደን ብሬግዚትን አፍርሳ ወደ አውሮፓ ህብረት ለመመለስ ማቀዷን በተደጋጋሚ አሳውቃለች።
@EyobTikuye @tikvahcircle
10 views Media
🇺🇸 🇷🇺 🇨🇳 "ከሩሲያና አሜሪካ ጋር አወንታዊ ግንኙነት መፍጠር አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነው" - ቻይና "ታሪካዊ" የተባለው ተጠባቂው የሦስትዮሽ ውይይት ተካሂዷል። የአሜሪካ፣ ቻይና እና ሩሲያ መሪዎች በሼንዘን ከእስያ ፓስፊክ ጉባኤ ጎን የፊት ለፊት ውይይት አድርገዋል። ውይይቱን በተመለከተ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ዢፒንግ በሰጡት አስተያየት "መሰረታዊ ለውጥ የሚያመጣ አስተዋጽኦ አለው" ሲሉ ተናግረዋል።…
10 views Media
ሪያድ የሚገኘው PIF የሚስተናገድበት ሰማይ ጠቀስ ህንፃ በሁቲ ጥቃት መጠነኛ ጉዳት አስተናገደ።
በጥቃቱ የሳዑዲ የሀብት ፈንድ የመስሪያ ቤቱ አካል ውድመት እንደደረሰበት ከስፍራው የወጡ መረጃዎች ያስረዳሉ።
80 ፎቅ ያለው ሕንጻ ከሰባተኛ እስከ ስምንተኛ ያሉት የህንፃው ሲቃጠሉ የሚያሳይ ምስል ተጋርቷል።
ህንፃው የሳዑዲ ዓረቢያን የሕዝብ ኢንቨስትመንት ፈንድ (Public Investment Fund) የሚያስተናግድ ሲሆን፣ ፈንዱ በአልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን የሚመራ እና ኢኮኖሚውን ከነዳጅ ውጭ ለማድረግ የተያዙ ዕቅዶች ማስፈፀሚያ ነው።
ይህ ክስተት ከሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በሪያድ ግዙፍ የኢኮኖሚ ተቋማት ላይ ጉዳት ያደረሰ ሁለተኛው ጥቃት ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት የሳዑዲ መንግሥት የነዳጅ ግዙፍ ኩባንያ የሆነውን ሳዑዲ አራምኮን ዋና መሥሪያ ቤት ጉዳት አስተናግዷል።
በየመን ውጊያው ባለፈው ክረምት ዳግም ከተቀሰቀሰ ወዲህ ሑቲዎች በሳዑዲ አየር ማረፊያዎችና በነዳጅ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጽሟቸው ጥቃቶች ተባብሰዋል።
ሁቲ በ…
16 views Media
የተባበሩት መንግስታት የምግብ ኤጀንሲ እ.ኤ.አ በ2027 ለ91 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ለመስጠት 12 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታወቀ፡፡
የዓለም የምግብ ፕሮግራም በዓለም አቀፍ ደረጃ እስከ 266 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎች አስቸኳይ ምላሽ የሚፈልግ ረሃብ ውስጥ እንደሚወድቁ አስጠንቅቋል፡፡
ከነዚህ መካካል 39 ሚሊዮን የሚሆኑት የከፋ ረሃብ ውስጥ እንደሚገኙ አስታውቋል፡፡
የተባበሩት መንግስታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም ባወጣው መረጃ እ.ኤ.አ በ2027 ለ91 ሚሊዮን ሰዎች እርዳታ ለመስጠት 12 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልገው አስታውቋል፡፡
የታቀደው እርዳታ በዓለም አቀፍ ደረጃ አስቸኳ ምላሽ ለሚፈልግ ረሃብ ከተጋለጡ ሰዎች የተወሰኑትን ብቻ እንደሚሸፍን ጠቁሟል፡፡
ኤጀንሲው እርዳታው ሰዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያያዞ ለሚከሰቱ አደጋዎች ለመዘጋጀት እና የፋይናንስ ድጋፍን ለማድረግ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ከገንዘብ ድጋፉ 72 በመቶ የሚሆነው ለአደጋ ምላሽ እንደሚመደብ እና ቀሪው 28 በመቶ ማህበረሰቦች የወደፊት ቀውሶችን እንዲ…
14 views Media
Similar Telegram resources
Spotted an error? Suggest an update
About the data
Counts, verification and recent posts come from periodic snapshots of Telegram's public pages and are not real-time. Descriptions are edited; the original text is available under the original description.