seeksvc
登录

TIKVAH-ETHIOPIA

频道 አማርኛ @tikvahethiopia

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​@tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna

在 Telegram 中打开
+ 加入集合
订阅者
1,617,390
内容语言
አማርኛ
最近发帖
1 天前
资料采集于 2026-11-21 · 非实时

简介

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @TikvahEthMarketingBot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 ​@tikvahuniversity @tikvahethAfaanOromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna

查看 Telegram 上的原始简介

系统基础分 6.1(1 + 维度贡献 5.13) · 最终 6.1

内容质量 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 40% +1.80
安全风险 未经判官审核 (按中性值 0.5 计) · 30% +1.35
受众规模 1,617,390 订阅者 · 12% +1.08
近期活跃 最近发帖 1 天前 · 10% +0.90
Telegram 认证 无认证 · 4% —
官网互链 无关联工具 · 4% —
📢 " ክፍያችን እስካሁን ድረስ አልተከፈለንም " ያሉ የ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ አስፈጻሚዎች " የሰራንበትን ክፍያ ክፈሉን " ሲሉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ። በገቡት ስምምነት መሠረት ማግኘት የሚገባቸው የሥራ አበል እና የማካካሻ ክፍያ በወቅቱ ባለመለቀቁ ለከፍተኛ የገንዘብ ችግር እና ለኑሮ ጫና መዳረጋቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹት በርካታ ወጣቶች ጉዳዩ በአፋጣኝ ታይቶ መፍትሔ እንዲሰጠው ጥሪ አቅርበዋል።…
12.1 万 次浏览 图片/视频
https://t.me/EthosNova/52
10.7 万 次浏览
🤖 🇨🇳 በቻይና ቻንግሻ ከተማ ሰው መሰል ሮቦት የትራፊክ ፖሊስ ሆኖ ተሰማርቷል። ይህ ሮቦት ከትራፊክ መብራቶች ጋር በተቀናጀ መልኩ የእጅ ምልክቶችን በመጠቀም አሽከርካሪዎችን የሚመራ ሲሆን የራስ መከላከያ (ሄልሜት) ላላደረጉ የኤሌክትሪክ ብስክሌት ነጂዎች የድምፅ ማሳሰቢያ ይሰጣል፤ እንዲሁም ወደ መኪና መንገድ የሚገቡ ብስክሌተኞችን ያስጠነቅቃል። በሀገር ውስጥ በተመረቱ ቺፖች የተገጠመለት ይህ ሮቦት የቅኝትና የትራፊክ ቁጥጥር መደበኛ ሥራዎችን በራሱ ማከናወን ይችላል። እንደ አደጋ እና አለመግባባት ያሉ ውስብስብ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ግን ለተጨማሪ እርዳታ ለሰው ፖሊስ ሪፖርት ያደርጋል። @tikvahethiopia
10.9 万 次浏览 图片/视频
Gemini 4 Neon ጎግል ውስብስብ የሥራ ሂደቶችን በፍጥነትና በብቃት ለማከናወን የተዘጋጀውን Gemini 4 Neon የተሰኘ አዲስ የሰው ሠራሽ አስተዋይነት (AI) ሞዴል ይፋ አድርጓል። ሞዴሉ በሶፍትዌር ልማት ፣ በሳይንሳዊ ምርምርና በውስብስብ የመረጃ ትንተና ሥራዎች ላይ ከፍተኛ አቅም እንዲኖረው ተዘጋጅቷል። ከሞዴሉ ልዩ አቅሞች አንዱ ጽሑፍን PDF ሰነዶችን ፣ ስፕሬድሺቶችን ፣ ድምፅን እና ቪዲዮን በአንድ ጊዜ መተንተን መቻሉ ነው። እስከ አንድ ሚሊዮን ቶከን የአውድ መጠን የሚደግፈው ሞዴሉ የተለያዩ መረጃዎችን በማጣመር ወደ ተደራጁ ሪፖርቶች እና የሥራ ውጤቶች መቀየር ይችላል። በተጨማሪም ተከታታይ መመሪያዎችን በመከተል ረጅምና ውስብስብ ሥራዎችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ለማከናወን የተሻለ አቅም እንዳለው ጉግል ገልጿል። Via Ethiopian AI Institute @tikvahethiopia
16.3 万 次浏览 图片/视频
" የአዲስ አበባን የውሃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል " - የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን • ከሚመረተው ውሃ 40 በመቶው ለመሰረታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየዋለ ነው ተብሏል። ለአመታት መፍትሄ ሳያገኝ የቆየውን የአዲስ አበባን የውሃ እጥረት ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ 2.2 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ፍቃዱ ዘለቀ ለሸገር ኤፍ ኤም በሰጡት ቃል፥ የከተማዋ የውሃ እጥረት መነሻ የተፈጥሮ ሀብት እጥረት ሳይሆን የኢኮኖሚና የፋይናንስ ፈተና መሆኑን ገልጸዋል። በጥናት የተደገፉትን የሲቢሉ እና የአለልቱ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በቅደም ተከተል 1 ቢሊየን እና 1.2 ቢሊየን ዶላር አካባቢ እንደሚያስፈልግ ምክትል ስራ አስኪያጁ ጠቁመዋል። ይህንን የፋይናንስ አቅም ማግኘት ከተቻለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ችግሩን መቅረፍ እንደሚቻል የገለጹት ኢንጂነር ፍቃዱ "ይሄን ገንዘብ ነገ ብናገኝ የዛሬ ሶስት አራት አመት የአዲስ አበባ የውሃ ችግር ታሪክ…
16.2 万 次浏览 图片/视频

同类 Telegram 资源

资料档案

类型 频道
内容语言 አማርኛ
Telegram 认证 未认证
资料采集 2026-11-21

会员评分

还没有会员评分
登录后评分
资料有误?提交更新建议
此广告位招租 @gigaben65 → 广告 300 × 250
数据说明
人数、认证与近期动态来自 Telegram 公开页面的定期采集,非实时;简介由编辑整理,原文可在「原始简介」查看。
© 2026 seeksvc · 数据人工核实,持续更新